Apartment for sale
Luxury Apartment
የቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት? ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ አፓርታማዎች በካዛንቺስ! በአዲስ አበባ እምብርት፣ ማሃል ካዛንቺስ (በኢንተርኮንቲኔንታል & በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ) ሙሉ በሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ እና ቁልፍ ለመረከብ ዝግጁ የሆኑ ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ የቅንጦት አፓርታማዎችን ከአያት ሪል እስቴት ይግዙ! ለምን ይመርጡናል? 1ኛ. ልዩ መገኛው፦ በከተማዋ እምብርት፣ ለሁሉም ነገር ቅርብ እና ዲፕሎማቲክ በሆነ ስፍራ። 2ኛ. ቁልፍ በእጅ፦ ግንባታቸው መቶ በመቶ ያለቀላቸው በመሆኑ፣ ሳይጠበቁ ወዲያውኑ የሚረከቡት። 3ኛ. ለምርጥ ኢንቨስትመንት፦ ለራስዎ መኖሪያነት ወይም በከፍተኛ ዋጋ አከራይቶ ለአትራፊነት የሚሆን ስለሆነ ። 4ኛ. ደህንነቱ የተጠበቀ ስለ ሆነ፦ አስተማማኝ ጥበቃ፣ ዘመናዊ ሊፍት እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው። ፈጥነው ይደውሉ፣ መጥተው ይጎብኙ! ስልክ ቁጥር፦ 0922707589 / 0994632773 ቴሌግራም / ዋትስአፕ (Telegram/WhatsApp)፦ቀጠሮ ለመያዝ ወይም መልዕክት ለመላክ ስልኮቹን ይጠቀሙ። ኢሜይል (Email)፦ [email protected] አያት ሪል እስቴት - የህልምዎን ቤት ዛሬውኑ ይረከቡ!