2 bedroom apartment for sale
Bole, Bole, Addis Ababa
የትኛውን ልምረጥ ወይስ ሁሉንም ብለው ለምርጫ የሚፈተኑባቸው አስደናቂ የመኖርያ ወይም የኢንቨስትመንት አማራጭ ቤቶች ከሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ እነሆ በረከት!
ቦሌ መስቀልፍላወር አፓርትመንት፦ በከተማው እምብርት በመስቀልፍላወር ቦሌ፣ በከተማ መሀል ሆነው ከከተማ ግርግር የተረጋጋ ማምለጫ የሚሰጥ ስፍራ ላይ የሚገኝ። በሰገነቱ ላይ ከአስደናቂ እይታዎች ጋር ፣
️ባለ 153 እና 167 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ተጨማሪ ምቹ አገልግሎቶች ጋር፤
️በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ
️ዋጋ በካሬ 109,000 ብር ብቻ ።
ግራንድ አፓርትመንት፦ በዘመነው በደመቀው ሰፈር ቦሌ መስቀልፍላወር የሚገኝ፣ በ1,170 ካሬ የተንጣለለ ግንባታ፣ የኪነ-ህንፃ ባለሙያዎቻችን የተጠበቡበት እንከን የማያገኙበት ዲዛይን፣ በወለል ሶስት ሊፍት፣ ሶስት ወለል የመኪና ማቆሚያ፤
️ባለ 123 እና 156 ካሬ ባለ ሁለት እና ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ተጨማሪ ግሩም አገልግሎቶች ጋር፤ ዋጋው አቅም የማይፈታተን፤
️በ36 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ
️ዋጋ በካሬ ከ108,000ብር ብቻ
ሳርቤት ቫቲካን ታወር፦ በተመራጩ የከተማችን ገነት በሳርቤት ከቫቲካን ኤምባሲ እና ከካናዳ ኤምባሲ በ50 ሜትር ርቀት። አምስት ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው፣ በወለል አራት ሰፋፊ ቤቶች፤ ለአራት ቤት ሶስት ሊፍት፣ ሶስተኛው ወለል እጅግ ሰፊ የጋራ መጠቀሚያ ኮሚዩናል ያለው፣ የቀደሙ ስራችንን የጎበኙ ደንበኞች እንዲህም መገንባት ይቻላል ብለው የመሰከሩለት፣
️ባለ ሁለት መኝታ 164 ካሬ እና ባለ ሶሰት መኝታ 210፣ 214 እና 215 ካሬ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ይህ ቀረሽ ከማይባሉ አገልግሎቶች ጋር፤
️በ36 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ
ለቡ ግሪንላንድ አፓርታማዎች፦ ሰላም በሰፈነበት በተረጋጋው ውብ መንደር ለቡ ለአኗኗር የሚመኙት ፍጹም ምርጫ፤ በሚያስደንቅ የከተማ እይታዎች ተከበው የሚኖሩበት ሰገነት፣ 6,100 ካሬ ግቢ ውስጥ የተገነባ አፓርታማ ነው የተንጣለለ ቪላ የሚያስብል የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራ፣የእንግዳ መኪና ማቆምያ፣ 620 ካሬ የተንጣለለ የጋራ አዳራሽ ያለው።
️ባለ 183፣ 192 እና 194 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና መፀዳጃ ከተጨማሪ ምቹ አገልግሎቶች ካካተተ ግቢ ጋር፤
️በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ
️ዋጋ በካሬ 82,000 ብር ብቻ ።
የትኛውንም የኛን አፓርታማ ቢመርጡ፣ ለቅንጦት ኑሮ ለእርሶ ምርጡን እንደምንሰጥ እርግጠኛ መሆን ይችላሉ።
ግንባታችን ከፍተኛ ጥራት ያለው እና ዘመናዊነትን ያሳያል፣
ተመጣጣኝ የመጀመሪያ ቅድምያ ክፍያ
ባልነው ጊዜ እናስረክባለን ያስረከብናቸውም ምስክሮቻችን ናቸው
ሊያመልጦት የማይገባ ግሩም የኢንቨስትመንት እድል
በምቾት ከፍተኛውን ደስታ ከኛ ይግዙ።
ዛሬ ይምጡ እና የህልምዎን ህይወት መኖር ይጀምሩ!
በስልክ ቁጥር 0940077575 ይደ...
More details
Br 13,000,000
Champion
0940077575