2 bedroom apartment for sale
Jacros, Addis Ketema, Addis Ababa
ጃክሮስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 136 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (location)
️ ጃክሮስ መብራት አካባቢ g+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያ ፣
️ ስፋት: 136 ካሬ ሜትር ( 115sqm-net)
️ 4ኛ እና 5ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ 2 ლიፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ የልጆች መጫወቻ ( daycare ) ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ ፣ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት
️ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 20.4 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
investment analysis
ኪራይ: 80,000 ብር/ወር ግብር: 123,900 ብር/ዓመት
gross yield: 4.71% (መካከለኛ የኪራይ ተመላሽ)
ንፅፅር፦ የአካባቢው: 145k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 150,000 ብር/ካሬ
ማጠቃለያ፦ ዋጋው ከጃክሮስ አካባቢ አንጻር ተመጣጣኝ ሲሆን፣ ካሉት የቅንጦት አገልግሎቶችና ለቦሌ ካለው ቅርበት አንጻር ጥሩ የሚባል ነው። የኪራይ ተመላሹ መካከለኛ ቢሆንም፣ ከፍተኛ የረጅም ጊዜ የዋጋ ዕድገት ያስገኛል።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
to buy or sell https://forms.gle/nlxcvmvermwvtgpy5
telegram link :- https://t.me/nexuspropertymarketing
.dm https://t.me/belegrateful
+251939703030
code1...
More details
Added Yesterday
Br 20,400,000
Nexus Property Marketing
+251939703030