Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartments in Addis Ababa, Ethiopia
Jambo Real Estate በቀደሙት 10 ሳይቶቹ ከቃሉም በላይ ሆኖ ገንብቶ ባስረከባቸው ቤቶች ደንበኞቹን በስራው ያሳመነው ጃምቦ ሪል እስቴት ለኑሮና ኢንቨስትመንት ምቹ በሆነው መሃል ቦሌ መድሐኔዓለም ቅንጡ አፓርትመንቶቹን በበርካታ አማራጮች ይዞልዎት ቀርቧል ፤ >> 131 ካሬ ባለ 2 መኝታ >> 153 ካሬ ባለ 3 መኝታ >> 274 ካሬ ባለ 4 መኝታ ተጨማሪ መረጃ ያገኙ ዘንድ በ +251926173439 ይደውሉ።