Apartment for rent
2 Bedroom Apartment Wello Sefer Bole
2 bedroom apartment in bole wello sefer unfurnished
There are 1,930 apartments for sale and rent across Ethiopia. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
1,801–1,820 of 1,930 properties
Apartment for rent
2 bedroom apartment in bole wello sefer unfurnished
Apartment for sale
Luxury Apartment with Bank loan facilitated (50% fee linked with Bank) Only 10 left Location- Kera downtown at Captain's Village Product- 1,2,3 bedroom Size- 2bedroom Type a- 112m² Type B- 122 3 bedroom TypeB -143 m² Type C- 154 m² Payment- starting from 825000etb Payment- 15% down payment Accessories- modern elavator(upto 10 people and heavy duty pulleys) huge basement 3 house per floor Next to Airport Village Backup generator 24×7 water supply 24×7 Electricity supply Suitable for investment Calm living environment CCTV cameras security Call or inbox +251932084420 Telegram What'Sapp
Apartment for sale
Infront of african union modern apartment fully finished apartment 2bed room ,3bed room 4 bed room starting from 130sqm 3 highend elevators beautiful living and dining room terrace 24/7power supply underground water 0940077575
Apartment for sale
በከተማችን ተፈላጊ እና ተወዳጅ የመኖርያ መንደር በወሰን! የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት አፓርታማችን ሽያጭ ተጀምሯል በጥንቃቄ የተነደፈ የወለል ፕላን ሳሎን፣ መኝታዎች እና ኩሽናዎቻችን በተመረጠ አቀማመጥ የተገነቡለት አስደናቂ የከተማ እይታ ግሩም የግንባታ አጨራረስ ንጹህ አየር ውብ እይታ የሚያጣጥሙበት 113.98 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ክፍል 100.65 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ማራኪ እይታ ካለው በረንዳ ጋር ዛሬ ይጎብኙን! እድሉ እንዳያመልጥዎት! ቀጠሮ ለመያዝ ስልክ ቁጥር 0940077575ይደውሉ
Apartment for sale
️ለቀናት የሚቆይ ልዩ 20% ቅናሽ ️ በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ9 ዙር ቀስ እያሉ ይከፍላሉ። ለኑሮ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ በAfrican CDC ዲፕሎማቲክ አካባቢ #ግንባታው በፍጥነት እየተከናወነ ያለ ከዋና አስፋልት ዳር ጋርመንት እና አያት ላይ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ሽያጭ 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ 75% ለሚከፍል 10% ቅናሽ 50% ለሚከፍል 5% ቅናሽ በ $ ለሚከፍል 10% ቅናሽ ይደረጋል ጋርመንት ️139 m² ባለ 3 መኝታ 25% =2,625,189ብር አያት ️ 129m² ባለ 2 መኝታ 25% = 2,320,388 ብር ️ 154 m² ባለ 3 መኝታ 25% = 2,700,75 ብር ️ 180 m² ባለ 4 መኝታ 25% = 3,302,550 ብር እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) በቂ የመኪና ማቆሚያ 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ መዝናኛ ቴራስ ( Roof Garden ) 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ/ ስቶር ቦታ አላቸው። 1000 ካሬ የጋራ አዳራሽ የህፃናት መጫወቻ እና ጂም ያካተተ በማንኛውም ሰዓት መልሰው መሸጥ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን 0924043348 0966903656
Apartment for sale
ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር በዲፕሎማቲክ መናሃሪያ ከአፍሪካ ህብረት ዋና ፅ/ቤት በቅርብ ርቀት በመሃል ሜክሲኮ ዋና መንገድ ዳር እንኳን ኖረውባቸው ታይተው የማይጠገቡ ውብ ቤቶች በማይታመን የማስተዋወቂያ ዋጋ በ20% ብቻ ቅድሚያ ክፍያ በወለል ሁለት አባወራ የከርሰምድር ውሀ ያለው በከፍተኛ ፍጥነት በከፍተኛ ጥራት በመገንባት ላይ ያለ ዘመናዊ መገልገያዎች በአይነት በአይነት ጥንቅቅ ብለው የሚቀርቡበት ቤቶን ዛሬ ይጎብኙ! ቀጠሮ ለመያዝ 0940077575 ይደውሉ ወይም ቢሯችን ይምጡ
Apartment for sale
ቅንጡ አፓርትመንት በማይታመን ዋጋ በኢምፔሪያል ገርጂ ከ11 በላይ በተለያዩ ቦታዎች ቅንጡ አፓርትመንቶችን ገንብተን አስረክበናል አሁን ደግሞ በከተማችን አይን በሆን ቦታ በኢምፔሪያል ገርጂ ከ ባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ለሽያጭ አቅርበናል ባለ 2 መኝታ 90ካሬ እና 131 ካሬሜትር ባለ 3 መኝታ 153ካሬ እና 154 ካሬሜትር ባለ 4 መኝታ 231ካሬ እና 314 ካሬሜትር አፓርታማው ያካተተው 3 ቤዝመንት ፓርኪንግ ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው ኤሌክትሪካል ጀነሬተር ሁለት ሊፍት (አሳንሰሮች) ያሉት የከርሰ ምድር ውሀ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage shooter) የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ የሚገጠምለት እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ በ20% ቅድሚያ ክፍያ የዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ በ2 አመት የማስረከቢያ ጊዜ ይደውሉልን ሳይቱን ይጎብኙ ️ +251913953461 +251926173439
Apartment for sale
በከተማችን ተፈላጊ እና ተወዳጅ የመኖርያ መንደር በወሰን! የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት አፓርታማችን ሽያጭ ተጀምሯል በጥንቃቄ የተነደፈ የወለል ፕላን ሳሎን፣ መኝታዎች እና ኩሽናዎቻችን በተመረጠ አቀማመጥ የተገነቡለት አስደናቂ የከተማ እይታ ግሩም የግንባታ አጨራረስ ንጹህ አየር ውብ እይታ የሚያጣጥሙበት ግንባታው መጠናቀቅ ላይ የደረሰ 113.98 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ክፍል 100.65 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ማራኪ እይታ ካለው በረንዳ ጋር አገልግሎቶች አሳንሱር፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለደህንነት ሲባል ቁጥጥር የሚደረግበት መግቢያ በደጃፍዎ ️ የገበያ ማዕከላት ️ ሆቴሎች እና ታዋቂ ምግብ ቤቶች የመዝናኛ ስፍራዎች ️ ግሮሰሪ መደብሮች፣ ፋርማሲዎች የህዝብ ማመላለሻ ማዕከሎች እና ዋና አውራ ጎዳናዎች ይህን ድንቅ ቤት በማይታመን ዋጋ የግልዎ ያድርጉ ዛሬ ይጎብኙን! እድሉ እንዳያመልጥዎት! ቀጠሮ ለመያዝ 0940077575ይደውሉ
Apartment for sale
*were you want be *comfort ,style,safty,convince awaiting for you modern fully finished apartment #bole .near to airport *beautiful living and dining room with natural light *modern kichen *highend elvetor *terrace *meeting hall *gym *parking etc *Enjoy beautiful sunrise and breathtaking views from the comfort of your owen apartment For more information 0940077575
Apartment for sale
የትነው ሙሉበሙሉ ያለቀ አፖርትመንት እየፈለጉ ያሉት በመሀል ከተማ ቦሌ መሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል በተፈጥሮ ብርሀን የተሞላ ሳሎንና የመመገቢያ ክፍል ዘመናዊ የማብሰያ ክፍል 2 ዘመናዊ አሳንስር በከፍተኛ ጥራት የተገነባ ለ ትራንስፖርት ምቹ እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች በቂ አየርና ብርሀን የሚያገኙ ምቹ እና ለተለያዪ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት gym ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ እና ሌሎችም አሁኑኑ ቤቶ ይግቡ በቂ የመኪና ማቆሚያ ️0940077575️
Apartment for sale
ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 128.5 እና 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439
Apartment for sale
እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ ሽያጭ በ ገርጂ መብራት! በ25% ቅድሚያ ክፍያ ገርጂ መብራት አካባቢ ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ 169.07 ካሬ ባለ 2 መኝታ 172.12 ካሬ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ 177.48 ካሬ ባለ 3 መኝታ 194.17 ካሬ ባለ 3 መኝታ 204.49 ካሬ ባለ 3 መኝታ 192.56 ካሬ ባለ 3 መኝታ ባለ 4 መኝታ 360 ካሬ ባለ 4 መኝታ 398 ካሬ ባለ 4 መኝታ 348 ካሬ ባለ 4 መኝታ 382 ካሬ ባለ 4 መኝታ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ተመራጭ በሆነው በገርጂ መብራት ላይ የቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ። Elegant Apartments, In Gerji Mebrat ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት / ቀጠሮ ለማስያዝ በ +251913953461 ወይም በ +251926173429 ፍፁም ብለው ይደውሉ።
Apartment for sale
እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት ሽያጭ በ ብስራተ ገብርኤል! በ30% ቅድሚያ ክፍያ ገርጂ መብራት አካባቢ ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ 171.31 ካሬ ባለ 2 መኝታ 173.55 ካሬ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ 226.12 ካሬ ባለ 3 መኝታ 228.33 ካሬ ባለ 3 መኝታ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ተመራጭ በሆነው ብስራተ ገብርኤል ላይ የቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ። Elegant Apartments, at Bisrate Gebriel (around South Africa Embassy) ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት / ቀጠሮ ለማስያዝ በ +251913953461 ወይም በ +251926173429 ፍፁም ብለው ይደውሉ።
Apartment for sale
እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ ሽያጭ በ ብስራተ ገብርኤል! በ30% ቅድሚያ ክፍያ ገርጂ መብራት አካባቢ ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ 171.31 ካሬ ባለ 2 መኝታ 173.55 ካሬ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ 226.12 ካሬ ባለ 3 መኝታ 228.33 ካሬ ባለ 3 መኝታ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ተመራጭ በሆነው ብስራተ ገብርኤል ላይ የቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ። Elegant Apartments, at Bisrate Gebriel (around South Africa Embassy) ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት / ቀጠሮ ለማስያዝ በ +251913953461 ወይም በ +251926173429 ፍፁም ብለው ይደውሉ።
Apartment for sale
በጌት-አስ ሪል እስቴት የመኖርያ መንደር ውስጥ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ዝቅ ባለ ወለል ላይ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን (በሁለት አመት የሚጠናቀቅ) --> ባለ1 መኝታ - 61ካሬ እና 65ካሬ --> ባለ2 መኝታ - 116ካሬ --> ባለ3 መኝታ - 150ካሬ እና 151ካሬ --> በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ የእስትራክቸር ስራ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (በአንድ አመት ከስድስት ወር የሚጠናቀቅ) --> ባለ 3 መኝታ - 150 ካሬ --> በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ለመጠናቀቅ የተቃረበ ፤ የልስን ስራ ያለቀለት እና በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ(በአንድ አመት የሚጠናቀቅ) --> ባለ 3 መኝታ - ከ154ካሬ እስከ 164ካሬ --> በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ 0913953461/ 0926173439
Apartment for sale
ቦሌ መስቀል ፍላወር አፓርትመንትስ ቤቴ ብለው የሚጠሩት ትክክለኛውን አፓርታማ እየፈለጉ ነው እንግዲያውስ መፈለግዎን ያቁሙ! በግንባታ ላይ ያሉት የቦሌ መስቀል ፍላወር ውስን አፓርትመንቶች ቀርተዋል በቦሌ መስቀል ፍላወር ዋና ቦታ ላይ የሚገኙት አፓርትመንቶቻችን የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ በድንቅ የአርክቴክቸር ፅንሰ-ሀሳብ የተዘጋጁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች፣ ምቹ እና ሰፊ ሳሎን፣ ኩሽና መታጠቢያ ክፍሎች እና ሌሎች መገልገያዎች ለተፈጥሮ ብርሃን እና አየር ሰፋፊ መስኮቶች የሚኖሩት ሰፋፊ ደረጃ፣ ሁለት ሊፍቶች እንዲሁም ጋርቤጅ ሹት የተዘጋጀለት። ውሃ መብራት የማይቋረጥበት፤ ባለ 153, 167 እና 170 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል ጋር፤ በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ብቻ ይፍጠኑ፣ ለጉብኝት ዛሬ ያቅዱ እና ምርጥ አፓርታማዎን በእጅዎ ያድርጉ። 0940077575
Apartment for sale
በጌት-አስ ሪል እስቴት የመኖርያ መንደር ውስጥ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ዝቅ ባለ ወለል ላይ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን (በሁለት አመት የሚጠናቀቅ) --> ባለ1 መኝታ - 61ካሬ እና 65ካሬ --> ባለ2 መኝታ - 116ካሬ --> ባለ3 መኝታ - 150ካሬ እና 151ካሬ --> በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ የእስትራክቸር ስራ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (በአንድ አመት ከስድስት ወር የሚጠናቀቅ) --> ባለ 3 መኝታ - --> በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ለመጠናቀቅ የተቃረበ ፤ የልስን ስራ ያለቀለት እና በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ(በአንድ አመት የሚጠናቀቅ) --> ባለ 3 መኝታ - ከ154ካሬ እስከ 164ካሬ --> በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ 0913953461/ 0926173439
Apartment for sale
ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 128.5 እና 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439
Apartment for sale
የትነው ሙሉበሙሉ ያለቀ አፖርትመንት እየፈለጉ ያሉት በመሀል ከተማ ቦሌ መሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል በተፈጥሮ ብርሀን የተሞላ ሳሎንና የመመገቢያ ክፍል ዘመናዊ የማብሰያ ክፍል 2 ዘመናዊ አሳንስር በከፍተኛ ጥራት የተገነባ ለ ትራንስፖርት ምቹ እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች በቂ አየርና ብርሀን የሚያገኙ ምቹ እና ለተለያዪ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት gym ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ አሁኑኑ ቤቶ ይግቡ ️0940077575️
Apartment for sale
የትነው ሙሉበሙሉ ያለቀ አፖርትመንት እየፈለጉ ያሉት በመሀል ከተማ ቦሌ መሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል በተፈጥሮ ብርሀን የተሞላ ሳሎንና የመመገቢያ ክፍል ዘመናዊ የማብሰያ ክፍል 2 ዘመናዊ አሳንስር በከፍተኛ ጥራት የተገነባ ለ ትራንስፖርት ምቹ እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች በቂ አየርና ብርሀን የሚያገኙ ምቹ እና ለተለያዪ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት gym ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ አሁኑኑ ቤቶ ይግቡ ️0940077575️
Showing 1,801–1,820 of 1,930 properties
There are 1,930 available 2 bedroom apartments in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.