Apartment for sale
2 Bedroom Fully Furnished Apartment
ከነ እቃው የሚሸጥ ቦሌ ፡ አለም ሲኒማ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 175 ካ.ሜ ( with furniture ) Location: ቦሌ አለም ሲኒማ ጀርባ ባለ አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤቶች። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ, Laundry። ️ ስፋት: 175 ካሬ ሜትር ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ? ️ ህንፃው ፦ ሊፍት፣ ጂም ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ሌላው ህንፃው አነስ ያለ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ልጆች ላለው ቤተሰብ ጥሩ የመጫወቻ ቦታ ይሰጣቸዋል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ( 50% ባንክ በገዥ በኩል) ዋጋ = 27 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 8.89% 154,286 ብር/ካሬ Payback፦ 11.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ከነእቃው መሆኑና ቦሌ አካባቢ መገኘቱ ጥሩ የ 8.89% Gross Yield የሚሰጥ ኢንቨስትመንት ነው ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1743