1 bedroom apartment for sale
Bole Flamingo, Bole, Addis Ababa
የምሥራች ከአለም ገነት ሪል እስቴት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል
ከእስጢፋኖስ ወደ ደምበል እሚወስደው መንገድ ከፍላሚንጎ ካፌ ወረድ ብሎ በከተማችን የመጀመሪያው ሆቴል ስታንዳርድ ታወር አፓርትመንት ቤት ባለቤት ይሁኑ።
ግንባታው 50% የተጠናቀቀ።
የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶ ንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን፤ ትምህርት ቤቶች፣የጤና ተቋማት፣ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የመዝናኛ ማዕከላት በቅርብ ርቀት የሚገኙበት።
ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት ወራት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ.
በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር
የማስረከቢያ ጊዜ 30ወራት
ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት የ3.75ሜትር የጣሪያ ከፍታ ያላቸው።
በ30% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ
ከ50% እስከ 100% ለሚከፍል ቅናሽ አዘጋጅተናል።
በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
ለአፓርትመንቶች የገበያ ማዕከል, ሱፐር ማርኬት, ባለ አምስት ኮኮብ ሬስቶራንት, ጂምናዚየም, ስፓ እና የወንድ እና የሴት የውበት መጠበቂያ
አውቶማቲክ ጀነሬተር
ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
የእንግዳ መቀበያ እና ሪሴፕሽን
24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
የከርሰ ምድር ውሃ ያለው
በተጨማሪም የንግድ ቤቶች ከምድር ወለል እስከ አምስተኛ ፎቅ ያለን ሲሆን ቀድሞ የመጣ መምረጥ ይችላል
️ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማስታወቂያ ዋጋችን ይጠቀሙ ፈጥነው ይወስኑ?
አሁኑኑ ፍፁም ብለው ይደውሉ
09-26-17-34-39
telegram whattsapp ላይ ያገኙ...
More details
Br 11,600,000
Sheger Amibara Properties
+251926173439