Apartment for sale
3 BDRM Noah Real Estate
እንኳን ደስ አላችሁ #ኖህ ሪል እስቴት ዘመናዊ አፖርትመንቶችን በ CMC compund ፊትለፊት ለ ሽያጭ ይዞ አቅርቧል :- አፖርትመንቶቻችን በዘመኑ የ ኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ዘመናዊ ሲሆኑ ጥራትን ከውበት አጣምረው የያዙ ጥንቅቅ ብለው ያለቁ(fully finished ) ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸው ሰፊ ሳሎን (spacious living ) ዘመናዊ የቆሻሻ መስወገጃ ሲስተም የተዘረጋላቸው(garbage shoot) ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ (assigned parking area ) የተዘጋጀላቸው የከርሰ ምድር ውሀ ያላቸው የ Intercom systm ያላቸው Stand by የሆኑ ጀነሬተሮች ከሱፐር ማርኬት እስከ መዝናኛ ላውንጅ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያያዙ ለተለያዩ ፕሮግራም ዝግጅት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ቴራስ ያላቸው 20% ቅድመ ክፍያ በ ግንባታ መሠረት በ 2 አመት 6 ወር ያለ ምንም ወለድ ቀሪውን ከፍለው ሚረከቡት # ስለ አከፋፈል...ቢሮ ለመምጣት...ሳይት ለማየት መሉ መረጃ ለመውሰድ ይደውሉ 09-10-97-81-51