NP
Nexus Property Marketing
Bole, CMC, Semit, Ayat, Bole Addis Ababa, Addis Ababa, Ethiopia

Call
Call agent Choose a number to call
NP
Nexus Property Marketing
Tap a number to start a call. Standard call rates may apply.
WhatsApp
Chat on WhatsApp
226
Active
Active listings
223
For sale
For sale
3
For rent
For rent
0
Short let
Short let
14
Areas
Areas covered
Areas covered
·
14 areas across Addis Ababa & Oromia
Listings
Listings from Nexus Property Marketing
161–180 of 223
Showing 161–180 of 223 properties for sale
Br 21,000,000
Apartment for sale
Megenagna Top View, Luxury Apartment .......160SQM
መገናኛ Top View ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 160 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ በአድሱ ጫካ ቤተመንግሥት አጠገብ ከብሪትሽ ኤምባሲ ከፍ ብሎ የካ ተራራ ላይ ከዲያስፖራ አደባባይ ወደ አድሱ ቤተ መንግስት በሚወስደው መንገድ G+4 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ️ ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ( 145sqm-net) ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለ 4 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ የውሃ ታንከር ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ️ ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ ድንቅ እና ያልተሸፈነ እይታ (Top View) አለው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾አከፋፈል:- ካሽ ባንክ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 180k/በወር ግብር: 353,400 ብር/ዓመት Gross Yield: 10.29% Appreciation: 15%-20%/ዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-165k/ካሬ የዚህ ቤት: 131,250 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ባንክ የሚፈቅድና ከአካባቢው ዋጋ በታች በመሆኑ እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Gross Yield) እና ፈጣን የዋጋ ዕድገት የሚያስገኝ ምርጥ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1662
British Embassy, Yeka, Addis Ababa
2 beds
2 baths
145 sqm
Br 37,000,000
Mixed-use land for sale
Kotebe -Kara, Construction Land .......1122SQM
ኮተቤ ካራ ዋና አስፓልት ላይ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 1122 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካራ በሬ ተራ አካባቢ ። ከኮተቤ በ መሳለሚያ ወደ ካራ የሚወስደውን አስፓልት የያዘ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ አሮጌ ቤቶች እና የሚያኖር ቪላ ቤት ያለበት ። ️ ስፋት: 1122 ካሬ ሜትር ️ በ setback ህግ መሠረት ኮሪደር ከተሠራ በኋላ 900 ካሬ አካባቢ ይቀራል። ️ ዋና አስፓልት የያዘ ቦታ ነው ። ️ ግንባሩ 30 ሜትር ስፋት አለው። ከፊት ለፊት ያሉት አሮጌ ቤቶች ለሱቅ እና ለተለያየ የንግድ ቤት ተከራይተው 200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 37 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ (Development Type)፦ ለንግድ እና ለመኖሪያ ድብልቅ ህንፃ (Commercial & Residential Mixed-Use) ተመራጭ። በዞኑ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት ከፍ ያለ የፎቅ ከፍታ (Building Height) ለመገንባት ምቹ ነው። የመሬት አጠቃቀም ምጣኔ፦ ከsetback በኋላ የሚቀረው 900 ካ.ሜ የተጣራ መሬት እና 30 ሜትር ሰፊ የፊት ለፊት ግንባር (Frontage) ለፎቅ ግንባታ እጅግ ምቹ የሆነ ስፋትና ቅርፅ ይሰጣል። አሁን ያሉት ግንባታዎች ቀላል በመሆናቸው ቦታውን ለማፅዳትና ለመቆፈር (Excavation) የሚጠይቀው የመጀመሪያ ካፒታል አነስተኛ ነው። ንፅፅር፦ የአካባቢው የወቅቱ አማካኝ የልማት መሬት ዋጋ ከ42,000 - 47,000 ብር/ካሬ ሲሆን፣ የዚህ ቦታ ዋጋ (ከsetback በኋላ ባለው 900 ካሬ ሲሰላ) 41,000 ብር/ካሬ ይደርሳል። ከአካባቢው አማካኝ ወርዶ በቅናሽ የቀረበ ለገዢው ጥሩ የትርፍ ህዳግ ያስገኛል። ዕድገት (Capital Appreciation)፦ አካባቢው አሁን ላይ ገና በማደግ ላይ ያለ ቢሆንም፣ በዋና አስፓልት ዳር መገኘቱ እና የኮሪደር ልማቱ ወደዚህ አቅጣጫ ሲሰፋ የቦታውን ዋጋ በፍጥነት ያሳድገዋል። ማጠቃለያ፦ ቦታው ሰፊ ግንባር ያለውና ለወደፊት ትልቅ የልማት እምቅ አቅም (High Development Potential) ያለው ንብረት ነው። ትልቅ ጥቅሙ ባለሀብቱ የህንፃ ዲዛይን አውጥቶ ግንባታ እስኪጀምር ድረስ አሁን ካሉት ቤቶች የሚገኘው የ200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ የያዘውን ካፒታል ሳይነካ የቦታውን የባንክ ወለድ ወይም የማስኬጃ ወጪዎችን ለመሸፈን ትልቅ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code136
Kotebe- Kara, Yeka, Addis Ababa
900 sqm
Br 140,000,000
Commercial property for sale
Bole Imperial, G+7 Building .......280SQM
ቦሌ ኢምፔሪዪል ፤ G+7 ህንፃ ሽያጭ ------ 280 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ኢምፔሪያል አካባቢ የሚገኝ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ መሃል ከተማ ቆንጆ ቦታ ላይ የሚገኝ G+7 ህንፃ ️ ስፋት: 280 ካሬ ሜትር ️ ለአስፓልት ቅርብ ቦታ ላይ በወር 800,000 ብር ገቢ ያለው ዋጋ = 140 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ወቅታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 800,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 1,655,,400 ብር Financial Metrics፦ Gross Yield: 6.86% Capital Appreciation: 15%-20% በዓመት (በቦሌ ከፍተኛ የንግድ ፍላጎት ምክንያት) ንፅፅር፦ ተመሳሳይ ህንፃ ለመገንባት የአካባቢው አማካኝ (የመሬትና ጠቅላላ ግንባታ): ከ135 ሚሊዮን - 155 ሚሊዮን ብር የዚህ ህንፃ: 140 ሚሊዮን ብር ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በአሁኑ ሰዓት ዝግጁ የሆነና አስተማማኝ ወርሃዊ የኪራይ ገቢ ያለው ከመሆኑም በላይ፣ የሽያጭ ዋጋው ከአካባቢው አማካኝ አንጻር ሚዛናዊ በመሆኑ ጠንካራ የኪራይ ተመላሽ (Healthy Yield) እና ፈጣን የካፒታል ዕድገት የሚያስገኝ እጅግ አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። --- ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1661
Bole Imperial, Bole, Addis Ababa
280 sqm
Br 25,000,000
House for sale
Semit-72, G+3 Luxury House ......72SQM
ሰሚት 72 ፤ G+3 ቤት ሽያጭ ------ 72 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሰሚት 72 አካባቢ የሚገኝ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ G+3 ቤት ️ ስፋት: 72 ካሬ ሜትር ️ ጥሩ የመኖሪያ ሰፈር ️ ለአስפאልት ቅርብ ቦታ ላይ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% --- Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 100,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 110,000 ብር Financial Metrics፦ Yield: 4.80% Capital Appreciation: 11%-14% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ (ለዚህ ስፋት): ከ21 ሚሊዮን - 24 ሚሊዮን ብር የዚህ ቤት: 25 ሚሊዮን ብር ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ሙሉ G+3 መሆኑና ለአስፓልት ቅርብ በሆነ ጥሩ የመኖሪያ መንደር ውስጥ መገኘቱ ለኪራይ የተሻለ ዕድል ቢፈጥርለትም፣ ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚገኘው የኪራይ ተመላሽ (Yield) አሁንም መጠነኛ በመሆኑና የካሬ ዋጋው ከአካባቢው አማካኝ በጥቂቱ ከፍ ያለ በመሆኑ ለፈጣን የኪራይ ገቢ ኢንቨስትመንት አዋጭነቱ መካከለኛ ነው። --- ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1660
Semit 72, Bole, Addis Ababa
5 beds
4 baths
72 sqm
Br 18,000,000
Apartment for sale
Sarbet Africa Union, Luxury Apartment .......136SQM
ሳርቤት AU ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 136 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሳርቤት ለአፍሪካ ህብረት በቅርብ እርቀት በሚገኝ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Laundry. ️ ስፋት: 136 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ ሊፍት can ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። / for cash ዋጋ = 18 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 95,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 104,500 ብር Financial Metrics፦ Yield: 6.33% Capital Appreciation: 14%-18% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ145k-170k/ካሬ የዚህ ቤት: 132,352 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ከአካባቢው አማካኝ የካሬ ዋጋ በታች የቀረበ በመሆኑ ጥሩ የዋጋ ዕድገት (Capital Appreciation) የሚያስገኝ ሲሆን፣ ከአፍሪካ ህብረት ጋር ባለው ቅርበት ምክንያት የተረጋጋ እና ጥሩ የኪራይ ተመላሽ (Healthy Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1659
Sarbet Africa Union, Kirkos, Addis Ababa
2 beds
2 baths
136 sqm
Br 25,000,000
House for sale
Ayat, G+1 House.....150sqm
አያት ፣ G+1 ቤት ሽያጭ ------ 150 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ አያት አካባቢ የሚገኝ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ዋናው ቤት G+1 ሲሆን እንድሁም ተጨማሪ G+1 ሰርቪስ ያለው። ️ ስፋት: 150 ካሬ ሜትር ️ ጥሩ የመኖሪያ ሰፈር ️ በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 80,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 88,000 ብር Financial Metrics፦ Yield: 3.84% Capital Appreciation: 12%-15% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ (G+1 ለዚህ ስፋት): ከ23 ሚሊዮን - 30 ሚሊዮን ብር የዚህ ቤት: 25 ሚሊዮን ብር ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በተመጣጣኝ የገበያ ዋጋ ላይ የቀረበ እና ተጨማሪ የሰርቪስ ቤት ያለው በመሆኑ ለመኖሪያነት በጣም ምቹ ቢሆንም፣ ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚገኘው የኪራይ ተመላሽ ( Grosd Yield) ዝቅተኛ በመሆኑ ለኪራይ ገቢ ኢንቨስትመንት ፈጣን አዋጭነቱ አነስተኛ ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1658
Ayat, Bole, Addis Ababa
5 beds
4 baths
150 sqm
Br 70,000,000
Apartment for sale
Semifinished Apartment with Private Terrace @kazanchis......487sqm
ካሳንቺስ ፣ የግል ቴራስ ያለው Semifinished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 487 ካ.ሜ መገኛ ቦታ ️ ካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ G+14 ህንፃ ላይ (በወለል 1 ቤት) የቤቱ ዝርዝር ️ 5 መኝታ ፣ 6 መታጠቢያ ፣ የሠራተኛ መኝታ ፣ 2 Kitchen ፣ Laundry ፣ Store ️ ስፋት: 487 ካሬ ሜትር (390sqm - net) 14ኛ ፎቅ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ ቴራስ ፣ እንግዳ መቀበያ አለው። ️ ማስታወሻ፦ ቤቱ ለገበያ የቀረበው በቪዲዮው ላይ ባለው የግንባታ ደረጃ ላይ ነው። ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር ። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 770,000 ብር ግብር (በ50% ቅናሽ): 1,586,400 ብር Metrics፦ Yield: 13.2% Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው Semifinished: 155k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 143,737/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በአስቸኳይ ሽያጭ በቅናሽ የቀረበ በመሆኑ፣ ሲጠናቀቅ በረጅም ጊዜ ኪራይ 13.2% ወደር የለሽ የካፒታል ተመላሽ (Premium Yield) የሚያስገኝ እውነተኛ የወርቅ ዕድል ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1650
Kazanchis Enat Bank Building, Kirkos, Addis Ababa
5 beds
6 baths
390 sqm
Br 45,000,000
House for sale
Ayat, G+1 Luxury House ......250SQM
አያት ፣ G+1 ቤት ሽያጭ ------ 250 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ አያት ሆሴ ሪልስቴት ግቢ ውስጥ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር ️ ኮምፓውንድ ግቢ ውስጥ ️ በደንብ ጥቅቅ ብሎ የተሠራ ሰነድ:- የተሟላ ዶክመንት ካርታ ያለው ዋጋ = 45 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 120,000 ብር የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት): ️ ዓመታዊ ግብር: 227,400 ብር የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) ️ የኪራይ ተመላሽ (Rental Yield): 3.2% ️ የካፒታል እድገት (Capital Appreciation): በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል። የዋጋ ንፅፅር (Price comparison) ️ የአካባቢው አማካኝ የG+1 (250 ካ.ሜ) ዋጋ: ከ43 ሚሊዮን እስከ 48 ሚሊዮን ብር ️ የዚህ ቤት ዋጋ: 45 ሚሊዮን ብር (ከገበያው ጋር ሙሉ በሙሉ የተመጣጠነ ነው) ማጠቃለያ: ቤቱ በአስተማማኝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ እሴት እድገት እጅግ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1647
Ayat Hosea Realestate, Bole, Addis Ababa
6 beds
5 baths
250 sqm
Br 160,000,000
Commercial property for sale
Urael, G+4 Commercial Building .......389SQM
ኡራኤል ፤ G+4 ህንፃ ሽያጭ ......... 389 ካ.ሜ ኡራኤል አካባቢ ️ ስፋት = 389 ካሬ ሜትር ። ️ 5 መኪና ማቆሚያ አለው 1 ሚሊዮን ብር ገቢ አለው ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 160 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1638
Urael, Bole, Addis Ababa
389 sqm
Br 130,000,000
Commercial property for sale
Bole Hayat Hospital, G+4+terrace Guest House Building ........410SQM
ቦሌ ፤ G+4+Terrace ህንፃ ሽያጭ ......... 410 ካ.ሜ ቦሌ ሀያት ሆስፒታል ️ Guest House Building ️ ስፋት = 410 ካሬ ሜትር ። ️ 2 መግቢያ ያለው / 2 Entrance 350,000 ብር ገቢ አለው ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 130 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1637
Bole Hayat Hospital, Bole, Addis Ababa
410 sqm
Br 135,000,000
Commercial property for sale
Gurdshola-Salitemhret, G+5 Commercial Building .......220SQM
ጉርድ ሾላ ሳሊተ ምህረት ፤ G+5 ህንፃ ሽያጭ ......... 220 ካ.ሜ ጉርድ ሾላ ሳሊተምህረት መብራቱ ጋ ️ በጣም ቆንጆ ቦታ ላይ በቅናሽ ዋጋ ️ ስፋት = 220 ካሬ ሜትር ። ️ አስፓልት የያዘ 1.2 ሚሊዮን ብር ገቢ አለው ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 135 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1636
Gurdshola Salitemhret, Bole, Addis Ababa
220 sqm
Br 17,500,000
Apartment for sale
Bole Dembel, Luxury Apartment......137sqm
ቦሌ ደምበል ጌቱ ኮሜርሻል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 137 ካ.ሜ ቦሌ ደንበል ጌቱ ኮሜርሻል ጀርባ , B+G+10 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 137 ካሬ ሜትር ፣ / 130 sqm - net area / ️ ባለ 3 መኝታ ፤ 2 መታጠቢያ ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ በፍሎር 4 ቤት ️ ሊፍት ፤ ቤዝመንት ፓርኪንግ ፣ ጀነሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 17.5 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1614
Bole Dembel Getu Commercial, Bole, Addis Ababa
3 beds
2 baths
130 sqm
Br 17,600,000
Apartment for sale
Bole Meskel Flower, Luxury Apartment .......158SQM
ቦሌ መስቀል ፍላወር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 158 ካ.ሜ ቦሌ መስቀል ፍላወር , B+G+8 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 158 ካሬ ሜትር / 145sqm - net area ️ ባለ 3 መኝታ ፤ 2 መታጠቢያ ፤ የሠራተኛ መኝታ ፣ ላውንደሪ ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ በፍሎር 2 ቤት ️ ሊፍት ፤ ቤዝመንት ፓርኪንግ ፣ ጀነሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 17.6 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1613
Bole Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
3 beds
2 baths
145 sqm
Br 35,000,000
Apartment for sale
Sarbet Mechare, Luxury Apartment .........223SQM
ሳርቤት መቻሬ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 223 ካ.ሜ ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት, G+15 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 223 ካሬ ሜትር ️ ባለ 3 መኝታ ፤ 4 መታጠቢያ ፤ የሠራተኛ መኝታ ፣ ላውንደሪ እና 2 ኪችን ️ 11ኛ እና 12ኛ ፎቅ ላይ ️ 2 ሊፍት ፤ ቤዝመንት ፓርኪንግ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ፣ ጂም፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ️ ሙሉ የከተማ እይታ ያለው ( Elegant View ) ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1612
Sarbet Mechare, Lideta, Addis Ababa
3 beds
4 baths
223 sqm
Br 75,000,000
Mixed-use land for sale
Meta Jacros, Construction Land........1000sqm
Meta Jacros ; Land for Sale .........1000 s.q.m Meta Jacros ️ Area = 1000 s.q.m ️ Has old villa house on it ️ Ideal location for realestate developers Please call us, if you are a buyer only. Price = 75 million birr. 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing . DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1606
Meta Jacros, Bole, Addis Ababa
1000 sqm
Br 150,000,000
Land for sale
Bole, Old Villa House ......1040 SQM
Bole; Old Villa House for Sale ......... 1040 s.q.m Bole, infront of Cargo Bole ️ Area = 1040 sq.m ️ Old Villa House ️ Best Location towards sunrise Please call us, if you are a buyer only. Price = 150 million birr. 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing . DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1600
Bole Cargo, Bole, Addis Ababa
1040 sqm
Br 60,000,000
House for sale
Vatican Embassy, G+3 Luxury House......153sqm
ቫቲካን ኢምባሲ ፤ G+3 ቤት ሽያጭ .......153 ካ.ሜ ቫቲካን ኢምባሲ (Silk Road Hospital አካባቢ) ️ ስፋት = 153 ካሬ ሜትር ️ ኤል ላይ ️ የውስጥ አስፓልት ️ ቆንጆ ሎኬሽን 3500 ዶላር የሚከራይ ዋጋ = 60 ሚሊየን ብር ። ድርድር አለው። ️ ቤት ፣ ቦታ ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ሊንኩን በመጫን ቅጹን ይሙሉ። https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 For More Option https://t.me/Nexuspropertymarketing ️ Join Our Channel ለተጨማሪ መረጃ +251939703030 ቴሌግራም- @Belegrateful WhatsApp +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1386
Sarbet Vatican Embassy, Lideta, Addis Ababa
8 beds
153 sqm
Br 90,000,000
House for sale
Bole Welosefer, G+1 House with Private Garden......800sqm
ቦሌ ወሎ ሰፈር ፤ G+1 ቤት ሽያጭ ......... 800 ካ.ሜ ቦሌ ወሎ ሰር ️ ስፋት = 800 ካሬ ሜትር ️ ቆንጆ Green area ያለው ግቢ ️ በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ️ መሃል ከተማ ባንክ 30 ሚሊዮን ብር አለበት ካሽ 60 ሚሊዮን ብር ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ጠቅላላ ዋጋ = 90 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1596
Bole Welosefer, Bole, Addis Ababa
6 beds
650 sqm
Br 170,000,000
Mixed-use land for sale
Meskel Flower Belko Bet, Old Villa House ......1000SQM
መስቀል ፍላወር በቅሎ ቤት ፤ Old ቪላ ሽያጭ ......... 1000 sqm መስቀል ፍላወር በቅሎ ቤት አካባቢ ️ ስፋት = 1000 ካሬ ሜትር ️ በጣም ቆንጆ ቦታ ️ መሃል ከተማ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 170 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1589
Meskel Flower Beklo Bet, Kirkos, Addis Ababa
1000 sqm
Br 80,000,000
Land for sale
Bulgaria, Old Villa House .....800SQM
ቡልጋሪያ ፤ ቪላ ቤት ሽያጭ ......... 800 sqm ቡልጋሪያ አካባቢ ️ ስፋት = 800 ካሬ ሜትር ️ በጣም ቆንጆ ቦታ ️ መሃል ከተማ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 80 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1588
Bulgaria, Kirkos, Addis Ababa
800 sqm
2
Br 21,000,000
Apartment for sale
Megenagna Top View, Luxury Apartment .......160SQM
መገናኛ Top View ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 160 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ በአድሱ ጫካ ቤተመንግሥት አጠገብ ከብሪትሽ ኤምባሲ ከፍ ብሎ የካ ተራራ ላይ ከዲያስፖራ አደባባይ ወደ አድሱ ቤተ መንግስት በሚወስደው መንገድ G+4 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ️ ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ( 145sqm-net) ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለ 4 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ የውሃ ታንከር ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ️ ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ ድንቅ እና ያልተሸፈነ እይታ (Top View) አለው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾አከፋፈል:- ካሽ ባንክ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 180k/በወር ግብር: 353,400 ብር/ዓመት Gross Yield: 10.29% Appreciation: 15%-20%/ዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-165k/ካሬ የዚህ ቤት: 131,250 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ባንክ የሚፈቅድና ከአካባቢው ዋጋ በታች በመሆኑ እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Gross Yield) እና ፈጣን የዋጋ ዕድገት የሚያስገኝ ምርጥ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1662
British Embassy, Yeka, Addis Ababa
2
2
145 sqm
4
Br 37,000,000
Mixed-use land for sale
Kotebe -Kara, Construction Land .......1122SQM
ኮተቤ ካራ ዋና አስፓልት ላይ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 1122 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካራ በሬ ተራ አካባቢ ። ከኮተቤ በ መሳለሚያ ወደ ካራ የሚወስደውን አስፓልት የያዘ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ አሮጌ ቤቶች እና የሚያኖር ቪላ ቤት ያለበት ። ️ ስፋት: 1122 ካሬ ሜትር ️ በ setback ህግ መሠረት ኮሪደር ከተሠራ በኋላ 900 ካሬ አካባቢ ይቀራል። ️ ዋና አስፓልት የያዘ ቦታ ነው ። ️ ግንባሩ 30 ሜትር ስፋት አለው። ከፊት ለፊት ያሉት አሮጌ ቤቶች ለሱቅ እና ለተለያየ የንግድ ቤት ተከራይተው 200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 37 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ (Development Type)፦ ለንግድ እና ለመኖሪያ ድብልቅ ህንፃ (Commercial & Residential Mixed-Use) ተመራጭ። በዞኑ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት ከፍ ያለ የፎቅ ከፍታ (Building Height) ለመገንባት ምቹ ነው። የመሬት አጠቃቀም ምጣኔ፦ ከsetback በኋላ የሚቀረው 900 ካ.ሜ የተጣራ መሬት እና 30 ሜትር ሰፊ የፊት ለፊት ግንባር (Frontage) ለፎቅ ግንባታ እጅግ ምቹ የሆነ ስፋትና ቅርፅ ይሰጣል። አሁን ያሉት ግንባታዎች ቀላል በመሆናቸው ቦታውን ለማፅዳትና ለመቆፈር (Excavation) የሚጠይቀው የመጀመሪያ ካፒታል አነስተኛ ነው። ንፅፅር፦ የአካባቢው የወቅቱ አማካኝ የልማት መሬት ዋጋ ከ42,000 - 47,000 ብር/ካሬ ሲሆን፣ የዚህ ቦታ ዋጋ (ከsetback በኋላ ባለው 900 ካሬ ሲሰላ) 41,000 ብር/ካሬ ይደርሳል። ከአካባቢው አማካኝ ወርዶ በቅናሽ የቀረበ ለገዢው ጥሩ የትርፍ ህዳግ ያስገኛል። ዕድገት (Capital Appreciation)፦ አካባቢው አሁን ላይ ገና በማደግ ላይ ያለ ቢሆንም፣ በዋና አስፓልት ዳር መገኘቱ እና የኮሪደር ልማቱ ወደዚህ አቅጣጫ ሲሰፋ የቦታውን ዋጋ በፍጥነት ያሳድገዋል። ማጠቃለያ፦ ቦታው ሰፊ ግንባር ያለውና ለወደፊት ትልቅ የልማት እምቅ አቅም (High Development Potential) ያለው ንብረት ነው። ትልቅ ጥቅሙ ባለሀብቱ የህንፃ ዲዛይን አውጥቶ ግንባታ እስኪጀምር ድረስ አሁን ካሉት ቤቶች የሚገኘው የ200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ የያዘውን ካፒታል ሳይነካ የቦታውን የባንክ ወለድ ወይም የማስኬጃ ወጪዎችን ለመሸፈን ትልቅ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code136
Kotebe- Kara, Yeka, Addis Ababa
900 sqm
1
Br 140,000,000
Commercial property for sale
Bole Imperial, G+7 Building .......280SQM
ቦሌ ኢምፔሪዪል ፤ G+7 ህንፃ ሽያጭ ------ 280 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ኢምፔሪያል አካባቢ የሚገኝ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ መሃል ከተማ ቆንጆ ቦታ ላይ የሚገኝ G+7 ህንፃ ️ ስፋት: 280 ካሬ ሜትር ️ ለአስፓልት ቅርብ ቦታ ላይ በወር 800,000 ብር ገቢ ያለው ዋጋ = 140 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ወቅታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 800,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 1,655,,400 ብር Financial Metrics፦ Gross Yield: 6.86% Capital Appreciation: 15%-20% በዓመት (በቦሌ ከፍተኛ የንግድ ፍላጎት ምክንያት) ንፅፅር፦ ተመሳሳይ ህንፃ ለመገንባት የአካባቢው አማካኝ (የመሬትና ጠቅላላ ግንባታ): ከ135 ሚሊዮን - 155 ሚሊዮን ብር የዚህ ህንፃ: 140 ሚሊዮን ብር ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በአሁኑ ሰዓት ዝግጁ የሆነና አስተማማኝ ወርሃዊ የኪራይ ገቢ ያለው ከመሆኑም በላይ፣ የሽያጭ ዋጋው ከአካባቢው አማካኝ አንጻር ሚዛናዊ በመሆኑ ጠንካራ የኪራይ ተመላሽ (Healthy Yield) እና ፈጣን የካፒታል ዕድገት የሚያስገኝ እጅግ አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። --- ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1661
Bole Imperial, Bole, Addis Ababa
280 sqm
2
Br 25,000,000
House for sale
Semit-72, G+3 Luxury House ......72SQM
ሰሚት 72 ፤ G+3 ቤት ሽያጭ ------ 72 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሰሚት 72 አካባቢ የሚገኝ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ G+3 ቤት ️ ስፋት: 72 ካሬ ሜትር ️ ጥሩ የመኖሪያ ሰፈር ️ ለአስפאልት ቅርብ ቦታ ላይ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% --- Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 100,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 110,000 ብር Financial Metrics፦ Yield: 4.80% Capital Appreciation: 11%-14% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ (ለዚህ ስፋት): ከ21 ሚሊዮን - 24 ሚሊዮን ብር የዚህ ቤት: 25 ሚሊዮን ብር ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ሙሉ G+3 መሆኑና ለአስፓልት ቅርብ በሆነ ጥሩ የመኖሪያ መንደር ውስጥ መገኘቱ ለኪራይ የተሻለ ዕድል ቢፈጥርለትም፣ ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚገኘው የኪራይ ተመላሽ (Yield) አሁንም መጠነኛ በመሆኑና የካሬ ዋጋው ከአካባቢው አማካኝ በጥቂቱ ከፍ ያለ በመሆኑ ለፈጣን የኪራይ ገቢ ኢንቨስትመንት አዋጭነቱ መካከለኛ ነው። --- ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1660
Semit 72, Bole, Addis Ababa
5
4
72 sqm
4
Br 18,000,000
Apartment for sale
Sarbet Africa Union, Luxury Apartment .......136SQM
ሳርቤት AU ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 136 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሳርቤት ለአፍሪካ ህብረት በቅርብ እርቀት በሚገኝ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Laundry. ️ ስፋት: 136 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ ሊፍት can ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። / for cash ዋጋ = 18 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 95,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 104,500 ብር Financial Metrics፦ Yield: 6.33% Capital Appreciation: 14%-18% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ145k-170k/ካሬ የዚህ ቤት: 132,352 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ከአካባቢው አማካኝ የካሬ ዋጋ በታች የቀረበ በመሆኑ ጥሩ የዋጋ ዕድገት (Capital Appreciation) የሚያስገኝ ሲሆን፣ ከአፍሪካ ህብረት ጋር ባለው ቅርበት ምክንያት የተረጋጋ እና ጥሩ የኪራይ ተመላሽ (Healthy Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1659
Sarbet Africa Union, Kirkos, Addis Ababa
2
2
136 sqm
1
Br 25,000,000
House for sale
Ayat, G+1 House.....150sqm
አያት ፣ G+1 ቤት ሽያጭ ------ 150 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ አያት አካባቢ የሚገኝ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ዋናው ቤት G+1 ሲሆን እንድሁም ተጨማሪ G+1 ሰርቪስ ያለው። ️ ስፋት: 150 ካሬ ሜትር ️ ጥሩ የመኖሪያ ሰፈር ️ በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 80,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 88,000 ብር Financial Metrics፦ Yield: 3.84% Capital Appreciation: 12%-15% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ (G+1 ለዚህ ስፋት): ከ23 ሚሊዮን - 30 ሚሊዮን ብር የዚህ ቤት: 25 ሚሊዮን ብር ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በተመጣጣኝ የገበያ ዋጋ ላይ የቀረበ እና ተጨማሪ የሰርቪስ ቤት ያለው በመሆኑ ለመኖሪያነት በጣም ምቹ ቢሆንም፣ ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚገኘው የኪራይ ተመላሽ ( Grosd Yield) ዝቅተኛ በመሆኑ ለኪራይ ገቢ ኢንቨስትመንት ፈጣን አዋጭነቱ አነስተኛ ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1658
Ayat, Bole, Addis Ababa
5
4
150 sqm
4
Br 70,000,000
Apartment for sale
Semifinished Apartment with Private Terrace @kazanchis......487sqm
ካሳንቺስ ፣ የግል ቴራስ ያለው Semifinished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 487 ካ.ሜ መገኛ ቦታ ️ ካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ G+14 ህንፃ ላይ (በወለል 1 ቤት) የቤቱ ዝርዝር ️ 5 መኝታ ፣ 6 መታጠቢያ ፣ የሠራተኛ መኝታ ፣ 2 Kitchen ፣ Laundry ፣ Store ️ ስፋት: 487 ካሬ ሜትር (390sqm - net) 14ኛ ፎቅ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ ቴራስ ፣ እንግዳ መቀበያ አለው። ️ ማስታወሻ፦ ቤቱ ለገበያ የቀረበው በቪዲዮው ላይ ባለው የግንባታ ደረጃ ላይ ነው። ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር ። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 770,000 ብር ግብር (በ50% ቅናሽ): 1,586,400 ብር Metrics፦ Yield: 13.2% Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው Semifinished: 155k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 143,737/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በአስቸኳይ ሽያጭ በቅናሽ የቀረበ በመሆኑ፣ ሲጠናቀቅ በረጅም ጊዜ ኪራይ 13.2% ወደር የለሽ የካፒታል ተመላሽ (Premium Yield) የሚያስገኝ እውነተኛ የወርቅ ዕድል ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1650
Kazanchis Enat Bank Building, Kirkos, Addis Ababa
5
6
390 sqm
1
Br 45,000,000
House for sale
Ayat, G+1 Luxury House ......250SQM
አያት ፣ G+1 ቤት ሽያጭ ------ 250 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ አያት ሆሴ ሪልስቴት ግቢ ውስጥ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር ️ ኮምፓውንድ ግቢ ውስጥ ️ በደንብ ጥቅቅ ብሎ የተሠራ ሰነድ:- የተሟላ ዶክመንት ካርታ ያለው ዋጋ = 45 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 120,000 ብር የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት): ️ ዓመታዊ ግብር: 227,400 ብር የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) ️ የኪራይ ተመላሽ (Rental Yield): 3.2% ️ የካፒታል እድገት (Capital Appreciation): በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል። የዋጋ ንፅፅር (Price comparison) ️ የአካባቢው አማካኝ የG+1 (250 ካ.ሜ) ዋጋ: ከ43 ሚሊዮን እስከ 48 ሚሊዮን ብር ️ የዚህ ቤት ዋጋ: 45 ሚሊዮን ብር (ከገበያው ጋር ሙሉ በሙሉ የተመጣጠነ ነው) ማጠቃለያ: ቤቱ በአስተማማኝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ እሴት እድገት እጅግ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1647
Ayat Hosea Realestate, Bole, Addis Ababa
6
5
250 sqm
2
Br 160,000,000
Commercial property for sale
Urael, G+4 Commercial Building .......389SQM
ኡራኤል ፤ G+4 ህንፃ ሽያጭ ......... 389 ካ.ሜ ኡራኤል አካባቢ ️ ስፋት = 389 ካሬ ሜትር ። ️ 5 መኪና ማቆሚያ አለው 1 ሚሊዮን ብር ገቢ አለው ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 160 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1638
Urael, Bole, Addis Ababa
389 sqm
2
Br 130,000,000
Commercial property for sale
Bole Hayat Hospital, G+4+terrace Guest House Building ........410SQM
ቦሌ ፤ G+4+Terrace ህንፃ ሽያጭ ......... 410 ካ.ሜ ቦሌ ሀያት ሆስፒታል ️ Guest House Building ️ ስፋት = 410 ካሬ ሜትር ። ️ 2 መግቢያ ያለው / 2 Entrance 350,000 ብር ገቢ አለው ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 130 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1637
Bole Hayat Hospital, Bole, Addis Ababa
410 sqm
1
Br 135,000,000
Commercial property for sale
Gurdshola-Salitemhret, G+5 Commercial Building .......220SQM
ጉርድ ሾላ ሳሊተ ምህረት ፤ G+5 ህንፃ ሽያጭ ......... 220 ካ.ሜ ጉርድ ሾላ ሳሊተምህረት መብራቱ ጋ ️ በጣም ቆንጆ ቦታ ላይ በቅናሽ ዋጋ ️ ስፋት = 220 ካሬ ሜትር ። ️ አስፓልት የያዘ 1.2 ሚሊዮን ብር ገቢ አለው ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 135 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1636
Gurdshola Salitemhret, Bole, Addis Ababa
220 sqm
2
Br 17,500,000
Apartment for sale
Bole Dembel, Luxury Apartment......137sqm
ቦሌ ደምበል ጌቱ ኮሜርሻል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 137 ካ.ሜ ቦሌ ደንበል ጌቱ ኮሜርሻል ጀርባ , B+G+10 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 137 ካሬ ሜትር ፣ / 130 sqm - net area / ️ ባለ 3 መኝታ ፤ 2 መታጠቢያ ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ በፍሎር 4 ቤት ️ ሊፍት ፤ ቤዝመንት ፓርኪንግ ፣ ጀነሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 17.5 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1614
Bole Dembel Getu Commercial, Bole, Addis Ababa
3
2
130 sqm
2
Br 17,600,000
Apartment for sale
Bole Meskel Flower, Luxury Apartment .......158SQM
ቦሌ መስቀል ፍላወር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 158 ካ.ሜ ቦሌ መስቀል ፍላወር , B+G+8 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 158 ካሬ ሜትር / 145sqm - net area ️ ባለ 3 መኝታ ፤ 2 መታጠቢያ ፤ የሠራተኛ መኝታ ፣ ላውንደሪ ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ በፍሎር 2 ቤት ️ ሊፍት ፤ ቤዝመንት ፓርኪንግ ፣ ጀነሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 17.6 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1613
Bole Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
3
2
145 sqm
4
Br 35,000,000
Apartment for sale
Sarbet Mechare, Luxury Apartment .........223SQM
ሳርቤት መቻሬ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 223 ካ.ሜ ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት, G+15 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 223 ካሬ ሜትር ️ ባለ 3 መኝታ ፤ 4 መታጠቢያ ፤ የሠራተኛ መኝታ ፣ ላውንደሪ እና 2 ኪችን ️ 11ኛ እና 12ኛ ፎቅ ላይ ️ 2 ሊፍት ፤ ቤዝመንት ፓርኪንግ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ፣ ጂም፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ️ ሙሉ የከተማ እይታ ያለው ( Elegant View ) ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1612
Sarbet Mechare, Lideta, Addis Ababa
3
4
223 sqm
1
Br 75,000,000
Mixed-use land for sale
Meta Jacros, Construction Land........1000sqm
Meta Jacros ; Land for Sale .........1000 s.q.m Meta Jacros ️ Area = 1000 s.q.m ️ Has old villa house on it ️ Ideal location for realestate developers Please call us, if you are a buyer only. Price = 75 million birr. 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing . DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1606
Meta Jacros, Bole, Addis Ababa
1000 sqm
3
Br 150,000,000
Land for sale
Bole, Old Villa House ......1040 SQM
Bole; Old Villa House for Sale ......... 1040 s.q.m Bole, infront of Cargo Bole ️ Area = 1040 sq.m ️ Old Villa House ️ Best Location towards sunrise Please call us, if you are a buyer only. Price = 150 million birr. 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing . DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1600
Bole Cargo, Bole, Addis Ababa
1040 sqm
3
Br 60,000,000
House for sale
Vatican Embassy, G+3 Luxury House......153sqm
ቫቲካን ኢምባሲ ፤ G+3 ቤት ሽያጭ .......153 ካ.ሜ ቫቲካን ኢምባሲ (Silk Road Hospital አካባቢ) ️ ስፋት = 153 ካሬ ሜትር ️ ኤል ላይ ️ የውስጥ አስፓልት ️ ቆንጆ ሎኬሽን 3500 ዶላር የሚከራይ ዋጋ = 60 ሚሊየን ብር ። ድርድር አለው። ️ ቤት ፣ ቦታ ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ሊንኩን በመጫን ቅጹን ይሙሉ። https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 For More Option https://t.me/Nexuspropertymarketing ️ Join Our Channel ለተጨማሪ መረጃ +251939703030 ቴሌግራም- @Belegrateful WhatsApp +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1386
Sarbet Vatican Embassy, Lideta, Addis Ababa
8
153 sqm
4
Br 90,000,000
House for sale
Bole Welosefer, G+1 House with Private Garden......800sqm
ቦሌ ወሎ ሰፈር ፤ G+1 ቤት ሽያጭ ......... 800 ካ.ሜ ቦሌ ወሎ ሰር ️ ስፋት = 800 ካሬ ሜትር ️ ቆንጆ Green area ያለው ግቢ ️ በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ️ መሃል ከተማ ባንክ 30 ሚሊዮን ብር አለበት ካሽ 60 ሚሊዮን ብር ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ጠቅላላ ዋጋ = 90 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1596
Bole Welosefer, Bole, Addis Ababa
6
650 sqm
1
Br 170,000,000
Mixed-use land for sale
Meskel Flower Belko Bet, Old Villa House ......1000SQM
መስቀል ፍላወር በቅሎ ቤት ፤ Old ቪላ ሽያጭ ......... 1000 sqm መስቀል ፍላወር በቅሎ ቤት አካባቢ ️ ስፋት = 1000 ካሬ ሜትር ️ በጣም ቆንጆ ቦታ ️ መሃል ከተማ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 170 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1589
Meskel Flower Beklo Bet, Kirkos, Addis Ababa
1000 sqm
2
Br 80,000,000
Land for sale
Bulgaria, Old Villa House .....800SQM
ቡልጋሪያ ፤ ቪላ ቤት ሽያጭ ......... 800 sqm ቡልጋሪያ አካባቢ ️ ስፋት = 800 ካሬ ሜትር ️ በጣም ቆንጆ ቦታ ️ መሃል ከተማ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 80 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1588
Bulgaria, Kirkos, Addis Ababa
800 sqm
$refs.aboutBody.clientHeight + 2"
class="rounded-xl bg-card p-6 shadow-md sm:p-8">
About Nexus Property Marketing
Welcome to Nexus Property Marketing! Whether you're looking to sell your property or buy one, you're in the right place.
Show more