Self contained (single rooms) for sale
Lebu Mebrat Hayel, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
ሰላም ጤና ይስጥልኝ
dmc real estate እንባላለን። በአዲሱ አመት ቤት ገዝተው የቤት እንዲሁም የሱቅ ባለቤት መሆን አስበዋል?
እኛ ጋር መልካም ዜና አለን።
ከባለ 1 ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ አፓርታማዎች ከ55 ካሬ እስከ 180 ካሬ ድረስ አለን በሙሉ እና በከፊል ሰርተን እናስረክባለን። በ15% ቅድሚያ ክፍያ
በ ካሬ = 111,600.86 ብር ( ሙሉ የተጠናቀቀ )
በ ካሬ = 91,309.79 ብር ( ከፊል የተጠናቀቀ)
ሱቆች ከ 22 ካሬ ጀምሮ አለን
በaluminum form work structure ዘመናዊ አሰራር የሚጠቀም
በ15% ቅድሚያ ክፍያ በ8 ዙር የአከፋፈል ስርዓት
ለቡ ሳይት
ለተለያዩ አማራጮች ተመራጭ የሆነ ቦታ ነው። የቤቱ ዋጋ የማህበረሰቡን አቅም የአማከለ መሆኑ በተጨማሪም ከበቂ በላይ ፋሲሊቲዎች ( 24 ሰዓት standby ጄኔሬተር ፤ ዉሀ፤ ላውንደሪ ፤ የቆሻሻ መሰብሰቢያ፤ 24 ሰዓት ሊፍት (backup battery) ያለው በ block 1 መዋኛ ገንዳ፤ የልጆች መጫወቻ እና መዝናኛ ቦታ ያለው) ሌሎችም መኖሩ ከሌሎች ተመራጭ ያደርገናል። እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎች ለማግኘት በስራ ስዓት በ 0969144737 መደወል እንዲሁም ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ ።
ምርጫው ስለ አደረጉን እናመሰግናለን ።
መልካም ...
More details
Br 132,000
Home Buy - Sell
0969144737