Shop for sale
Dawit Amibara Properties Sales Consultant
Areas covered
2 areas across Addis Ababa
Listings Listings from Dawit Amibara Properties Sales Consultant
1–3 of 3 Showing 1–3 of 3 properties for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
🧭 አሚባራ ኘሮፐርቲስ በመሃል አዲስ አበባ ሸራተን አዲስ (ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ) በግንባታ ላይ በሚገኘው 36,000 ካሬ ላይ ያረፈ እጅግ ዘመናዊ መንደር ውስጥ አፓርትመንት ቤቶችን በሽያጭ ላይ ነን። በሚያስገነባው መንደር አዲስ ብሎኮችን ለሽያጭ አውጥቶል ። ከዚህ በፊት የፍሬንድሺኘ ፓርክ፣ ሸራተን ሆቴል ፣ ሳይንስ ሙዝየም ፣እንዲሁም 4ኪሎ ቤተ መንግስት ፣ እይታ ያላቸው ቤቶች ያመለጣችሁ ደንበኞች ይህን ሁለተኛ እድል እንዳያመልጣቹ !!! ቦታ ፣ፍልውሀ ሽራተን ሆቴል ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ በ10% ቅድመ ክፍያ ወይም 885,000 ብር ቅድመ ክፋያ ጀምሮ የማስረከቢያ ጊዜ ከ1-3ዓመት ግንባታቸው ከ80% በላይ የተጠናቀቁና ህይወትዎን ቀለል የሚያደርጉ ውብ አፓርትመንቶችን ከባለ 1 እስከ 4 መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጮች አሉን። አሚባራ ፕሮፐርቲስ በውስጡ የያዛቸው የጋራ መገልገያዎች በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነ የቤት ውስጥ የበረዶ ላይ መንሸራተቻ ውብ እይታ ያላቸው አረንጓዴ ስፈራ 2 የመዋኛ ገንዳዎች 2 የሜዳ ቴንሰ መጫወቻ 2 የባስኬትቦል ሜዳ የእግር ኳስ መጫወጫ ሜዳ የከርሰምድር ውሃ የደረቅ ቆሻሻ መስወገጃ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ማስተናገድ የሚያስችል ስፍራ የስፖርት መገልገያዎች (ጂም ፣ ስፓ) ሱፐር ማርኬት 24/7 ዝግጁ የሆኑ ጀነሬተር የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ station ሲሲ ቲቪ ካሜራ እስትሬቸር ማስገባት የሚስችሉ ሰፋፊ ሊፍቶች የተገጠሙላቸው እነዚህን ሁሉ አገልግሎቶች በአንድ ላይ የሚያገኙት እኛ ጋር ሲመጡ ብቻ ነው። One bedroom 86,107,91ካሬ two bedroom 135,143ካሬ three bedroom ,170,181 ካሬ four bed room 211, 221,267 ካሬ በተጨማሪም penthouse አሚባራ ኘሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ 0939354139
Self contained (single rooms) for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment
List your properties on Ethiopia Property Centre.
Reach property seekers across the country every month. Post in minutes, manage from one dashboard, and respond to enquiries by phone or WhatsApp.
- Live in minutes
- Property seekers across the country
- Free profile page
Free starter plan
List your properties