Ethiopia Property Centre
City Center Homes

City Center Homes

Bole Street, Bole, Addis Ababa, Addis Ababa, Ethiopia
1 year on Ethiopia Property Centre
31 Active
31 For sale
0 For rent
0 Short let
3 Areas

Areas covered

3 areas

Bole 18 Kirkos 7 Yeka 6

Listings

1–20 of 31

በማስታወቂያ ዋጋ 5 ቤቶች ብቻ ቀርተውናል
Featured
5
Br 13,600,000

Apartment for sale

በማስታወቂያ ዋጋ 5 ቤቶች ብቻ ቀርተውናል

በካሬ 95,000 ብር ብቻ በመሐል ቡልጋሪያ በ10% ቅድመ ክፍያ በቁፋሮ ላይ የሚገኝ ሳይት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከዚህ በፊት በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ባለ 20 ወለል አፓርትመንት ገንብቶ ያስረከበ፤በሳር ቤት በ5 ወር ጊዜ ውስጥ የሚያስረክብ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት 3ኛ ፕሮጄክቱን በ1 ዓመት ሊያስረክብ እየሰራ የሚገኝ እውቅ እና የተመሰከረለት የሪል ስቴት አልሚ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 136 sqm
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
7
Br 16,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

በ1 ዓመት የምናስረክባቸው ቅንጡ አፓርትመንቶች በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከባለ 1 68 ካሬ እስከ ባለ 3 መኝታ 116 ካሬ ቅድመ ክፍያ 30% በከፊል ግንባታ የምናስረክባቸው

Au St., Kirkos, Addis Ababa
3 3
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
14
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) ወሎ ሰፈር! 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት 95% የተገነቡ ቤቶች የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ለመኖር እንዲሁም ለማከራየት በሚመቸው በመሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳይታችን በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያዎች መንደር በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: -ባለ 1 መኝታ -ባለ 2 መኝታ -ባለ 3 መኝታ -ባለ 4መኝታ ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ የሚገኙ ሲሆን የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት -ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ️0915625415 ይደውሉ። Block 4- *እስከ 2 ዓመት የሚረከብ ነው *በካሬ- 115 ሺህ ብር ብቻ *ቅድመ ክፍያቸው- 10% *አጠቃላይ ክፍያቸው የሚጠናቀቀው- ከ 2 ዓመት ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ባለው ባለ 1 መኝታ- 94 ካሬ ዋጋ-10.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.08 ሚልየን ብር ባለ 2 መኝታ-144 እና 145 ካሬ ዋጋ-16.5 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.65 ሚልየን ባለ 3 መኝታ-150 ካሬ ዋጋ-17.25 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.72 ሚልየን ባለ 4 መኝታ-216 ካሬ ዋጋ-24.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-2.48 ሚልየን ቅድመ ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ቀሪዎቹን ክፍያዎች እስከ 3 ዓመት የሚከፈል ሆኖ በደንበኛው አከፋፈል ፍላጎት መሰረት adjust መደረግ ይችላል Block 5- አዲሱ block ነው መረከቢያ ጊዜ- 3 ዓመት የካሬ አማራጭ ከ block 4 ጋር ተመሳሳይ ነው ከ1 ኛ- 6ወለል hold ተደርጎዋል በድርጅቱ ከ7ኛ-10 ወለል በካሬ 110ሺህ ብር ከ11ኛ-እስከ መጨረሻ በካሬ 105ሺህ ብር

Ethio China St., Kirkos, Addis Ababa
3 3
3
Featured
13
Br 25,300,000

Apartment for sale

3

እንዳያመልጥዎ በመሐል አዲስ አበባ በስንት የፍለጋ ጊዜያት በኋላ ሰፊ የመኖርያ መንደር/Compound apartment ተገኝቷል። *********************** በ20ሺ ካሬ የይዞታ መሬት ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ የመኖርያ መንደርን በ10% ቅድመ ክፍያ በመሐል ወሎ ሰፈር ግንባታቸው 95% የተጠናቀቁ እንዲሁም ከ30% እስከ 85% የግንባታ ሒደት ላይ ያሉ አፓርትመንቶችን ለመኖርያ አቅርበንልዎታል ይህ የመኖርያ መንደር በውስጡ የመዋኛ ገንዳ ፣ጂም፣running track/የመሮጫ መም፣ የልጆች ማቆያ እና መጫዎቻ፣shopping mall, የመሳሰሉትን ይዞ ይጠብቃችኋል በቂ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ/ቤዝመንት፣የከርሰ ምድር ውሃ፣ ስታንድ ባይ ጀነሬተር፣ ሊፍት፣ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ /garbage chute እንዲሁም ለተጨማሪ መኪና ማቆሚ ሰፊ ቦታዎች ይገኙበታል። ሎኬሽን ወሎ ሰፈር፡ በአራቱ አቅጣጫ ቦሌ፣መስቀል ፍላዎር፣መስቀል አደባባይ ጎተራን እንዲሁም ሌሎች ቦታዎችን ከ5-15 ደቂቃ ብቻ ይደርሱበታል በጤና፡ በአካባቢው ማሪ ስቶፕስ ፣ኢንተርናሽናል ሆስፒታሎች እና ክሊኒኮች ይገኙበታል በትምህርት፡ school of American, reach international school እና ሌሎች ይገኙበታል #AddisAbabaRealEstate #addisababa #AddisAbabaRentals #AddisAbabaHomes #ethiopiancoffee #ethiopianrealestate #mortgage #diaspora #diasporaindonesia #diasporapackages #realestate #homes #luxuryrealestate #ghionhomes #Hosearealestate #realityrealestate #demahoperealestate

Wello Sefer St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 201 sqm
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
9
Br 15,750,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

በ20ሺ ካሬ ላይ ያረፈ የመኖርያ መንደር ለበለጠ መረጃ ፡0️⃣9️⃣1️⃣5️⃣6️⃣2️⃣5️⃣4️⃣1️⃣5️⃣ *እስከ 2 ዓመት የሚረከብ ነው *በካሬ- 115 ሺህ ብር ብቻ *ቅድመ ክፍያቸው- 10% *አጠቃላይ ክፍያቸው የሚጠናቀቀው- ከ 2 ዓመት ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ባለው ባለ 1 መኝታ- 94 ካሬ ዋጋ-10.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.08 ሚልየን ብር ባለ 2 መኝታ-144 እና 145 ካሬ ዋጋ-16.5 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.65 ሚልየን ባለ 3 መኝታ-150 ካሬ ዋጋ-17.25 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.72 ሚልየን ባለ 4 መኝታ-216 ካሬ ዋጋ-24.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-2.48 ሚልየን ቅድመ ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ቀሪዎቹን ክፍያዎች እስከ 3 ዓመት የሚከፈል ሆኖ በደንበኛው አከፋፈል ፍላጎት መሰረት adjust መደረግ ይችላል

African Union St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 150 sqm
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
14
Br 38,400,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

100% completed located at Signal around Dinberua Hospital 3 bedroom luxury apartment 4 house holders per floor 3 lifts one for goods 3 basements spa, Gym, swimming pool , basketball lots

Kenenisa St., Yeka, Addis Ababa
3 4
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
13
Br 30,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ካርታ የተዘጋጀለት ዘመናዊ አፓርትመንቶች

Kenenisa St, Yeka, Addis Ababa
4 4
2 Bedroom
Featured
10
Br 28,500,000

Apartment for sale

2 Bedroom

ዕቃ ይዘው የሚገቡበት የራሱ ላውንድሪ ክፍል እና ስቶር ያለው ከ1 በላይ መኪና ማቆም የሚችል ፓርኪንግ ያለው ሁሉም የfinishing ዕቃዎች ከጣሊያን የገቡት

Kenenisa St., Yeka, Addis Ababa
2 2
3 Bedroom Luxury Apartments
Featured
8
Br 34,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartments

ባለ 3 መኝታ ክፍል ዘመናዊ የመኖርያ ቤት 4 መኝታ እና መታጠብያ የራሱን የቻለ የሰራተኛ እና የላውንድሪ ቤት ጥራት እና ውበት የታጀበበት ከቪላ አፓርትመንትን ምርጫ ላደረጋችሁ 09-15-62-54-15

Kenenisa St., Yeka, Addis Ababa
4 4
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
7
Br 34,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

100% ያለቅ ባለ 3 መኝታ ክፍል የሰራተኛ ክፍል እና የጋራ መታጠቢያ ያለው 4 ምኝታ ከ3 መታጠቢያ ጋር ደህንነ እና ሰላም ፈልጋችሁ ከቪላ ቤት አፓርትመንት ይሻለናል ለምትሉ ሉሉ በ09-15-62-54-15 ያገኙናል

Kenenisa St., Yeka, Addis Ababa
4 3
One Bedroom Luxury Apartments
Featured
5
Br 6,000,000

Apartment for sale

One Bedroom Luxury Apartments

#ይፍጠኑ በ904,500 #ብር #ቅድም #ክፍያ #ብቻ ሲግናል ከየካ ተራራ ፊት ለፊት በካሬ 90ሺ ብር እየሸጥን እንገኛለን ከባለ1 እስከ ባለ3 መኝታ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ለሁሉም ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ የስራ ጥራቱ እና ፍጥነቱ በሲግናል ድንበሯ ሆስፒታል ጋር ያስረከብነው G+21 የአፓርትመንታችን እማኝነት ተዓማኒነትን እንድናተርፍ አድርጎናል። በማስረከብ ጊዜያትን እንቀድማለን ለደንበኛ እፎይታ ደግሞ የግንባታ ፍጥነታችን የክፍያ እረፍት እስኪነሳችሁ ድረስ በየቀኑ የሕንጻችሁን ዕድገት ታዩታላችሁ። ቀዳሚ መረጃዎች ለቤት ገጂዎች ለበልጠ መረጃ፡0915625415 ይደውሉ መልካም ዕድል!!!

Signal Road, Yeka, Addis Ababa
1 1
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
9
Br 35,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ዕቃችሁን ይዛችሁ የምትገቡበት 100% የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች በሲግናል ድንበሯ ሆስፒታል ጋር በጥራት እና በቅንጦት የተሰሩ ሁሉንም አይነት መገልገያ የያዙ በረጅም ጊዜ አከፋፈል

Signal Road, Bole, Addis Ababa
3 3
2&3 Bedroom Apartments
Featured
9
Br 13,000,000

Apartment for sale

2&3 Bedroom Apartments

100% fully finished homes at the hear and pin location of Addis Ababa which are 2 &3 bedroom apartments located at African union, wengelawit, kazanchis, semit and sarbet areas. all amenities are waiting for you. these apartments are both luxury and standard apartments. for more information call us 0915625415/0712451929

Kirkos, Addis Ababa
2 2
Luxury Apartments in the Heart of Bole
Featured
6
Br 10,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartments in the Heart of Bole

Hosea Real Estate We are on sale!!! Become a home owner with Bole Ednamol with 10% down payment A modern and stylish apartment in Bole Dredhelem area of ​​Mehal city, convenient for modern lifestyle. When G+25: ️ Swimming pool ️Lounge (common entertainment) ️Gym and large playgrounds ️ Different children's toys ️ Daycare ️ Shared library ️Sufficient Parking (5 Basement to G+2) ️ Common meeting hall for various common issues ️ Shared restaurant, shared laundry ️ 7 modern elevators/elevators ️ 2 garbage disposals Contents of the houses: Studio: 57 sq 1 bedroom: 81, 84 and 86 sq 2 bedrooms: 134, 150, 151 and 156 sq 3 bedroom: 168 sq Duplex: 279 sq Penthouse: 700 square meters In a convenient place for investment or living All our apartments are beautiful and have a city view All our houses have reasonable prices Make your home your own in no time. with a convenient distribution Call us at 0915625415, consult us, visit the site.

Athlas Road, Bole, Addis Ababa
1 1
Luxury 3 Bedrooms
Featured
9
Br 39,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedrooms

Hosea Real Estate We are on sale!!! Become a home owner with Bole Ednamol with 10% down payment A modern and stylish apartment in Bole Dredhelem area of ​​Mehal city, convenient for modern lifestyle. When G+25: ️ Swimming pool ️Lounge (common entertainment) ️Gym and large playgrounds ️ Different children's toys ️ Daycare ️ Shared library ️Sufficient Parking (5 Basement to G+2) ️ Common meeting hall for various common issues ️ Shared restaurant, shared laundry ️ 7 modern elevators/elevators ️ 2 garbage disposals Contents of the houses: Studio: 57 sq 1 bedroom: 81, 84 and 86 sq 2 bedrooms: 134, 150, 151 and 156 sq 3 bedroom: 168 sq Duplex: 279 sq Penthouse: 700 square meters In a convenient place for investment or living All our apartments are beautiful and have a city view All our houses have reasonable prices Make your home your own in no time. with a convenient distribution Call us at 0915625415, consult us, visit the site.

Athlas Road, Bole, Addis Ababa
3 2 138 sqm
Luxury 1bedroom Apartments
Featured
10
Br 234,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury 1bedroom Apartments

ሆሴዕ ሪል እስቴት ሽያጭ ላይ ነን!!! በ15% ቅድመ ክፍያ ቦሌ ኤድናሞል ጋር የቤት ባለቤት ይሁኑ ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ቦሌ መድሐኒዓለም አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት። G+23 ሲሆን፦ ️የመዋኛ ገንዳ ️ላውንጅ(የጋራ መዝናኛ) ️ጂም እና ሰፋፊ የመጫዎቻ ቦታዎች ️የተለየ የሕፃናት መጫወቻ ️የልጆች ማቆያ ️ የጋራ ቤተ-መጽሐፍት ️በቂ የመኪና ማቆምያ(5 ቤዝመንት እስከ G+2 ) ️ለተለያዩ የጋራ ጉዳዮች የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ ️ የጋራ ሬስቶራንት፣ የጋራ ላውንድሪ ️7 ዘመናዊ አሳንስሮች ️በቂ የቆሻሻ ማስወገጃዎች የቤቶቹ ይዘት፦ ስቱዲዮ ፦57 ካሬ ባለ1 መኝታ፦81,84 እና 86 ካሬ ባለ 2 መኝታ፦134,150,151 እና 156 ካሬ ባለ 3 መኝታ፦ 168 ካሬ ዱፕሌክስ ፦279 ካሬ ፔንት ሀውስ፦600ካሬ ናቸው ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖርያ ምቹ በሆነ ቦታ ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ አላቸው ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ። ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው በ 0915625415 ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።

Athlas Road, Bole, Addis Ababa
1 68 sqm
2 Bedroom Luxury Apartment
1
Br 15,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) ወሎ ሰፈር! 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት 95% የተገነቡ ቤቶች የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ለመኖር እንዲሁም ለማከራየት በሚመቸው በመሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳይታችን በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያዎች መንደር በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: -ባለ 1 መኝታ -ባለ 2 መኝታ -ባለ 3 መኝታ -ባለ 4መኝታ ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ የሚገኙ ሲሆን የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት -ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ️0915625415 ይደውሉ። Block 4- *እስከ 2 ዓመት የሚረከብ ነው *በካሬ- 115 ሺህ ብር ብቻ *ቅድመ ክፍያቸው- 10% *አጠቃላይ ክፍያቸው የሚጠናቀቀው- ከ 2 ዓመት ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ባለው ባለ 1 መኝታ- 94 ካሬ ዋጋ-10.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.08 ሚልየን ብር ባለ 2 መኝታ-144 እና 145 ካሬ ዋጋ-16.5 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.65 ሚልየን ባለ 3 መኝታ-150 ካሬ ዋጋ-17.25 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.72 ሚልየን ባለ 4 መኝታ-216 ካሬ ዋጋ-24.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-2.48 ሚልየን ቅድመ ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ቀሪዎቹን ክፍያዎች እስከ 3 ዓመት የሚከፈል ሆኖ በደንበኛው አከፋፈል ፍላጎት መሰረት adjust መደረግ ይችላል Block 5- አዲሱ block ነው መረከቢያ ጊዜ- 3 ዓመት የካሬ አማራጭ ከ block 4 ጋር ተመሳሳይ ነው ከ7ኛ-10 ወለል በካሬ 110ሺህ ብር ከ11ኛ-እስከ መጨረሻ በካሬ 105ሺህ ብር

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
2 2
Br 64,000,000

Apartment for sale

Duplex Luxury Apartments

በጊዜው ከፍ ማለት አሁን ነው!!! ትናንት ይህ ቅኅጡ አፓርትመንት በሎኬሽን፣ በግንባታ ጥራት፣ በቅንጦት እንዲሁም በማስረከብያ ጊዜ ባለው የቁርጠኝነት ስራው ማን ይደፍረዋል ሲባልለት ነበር። አሁን ግን ጊዜው መጪው የገና በዓል ሆነና ይሄው 25% ቅናሽ አድርጎ ማንም በያዘ ጥሪት በጊዜው ከፍ ብሎ ከፍ ካሉት ጋር እኩል ትክሻውን ይለካካል። ቅናሽ ብቻ ሳይሆን በዝቅጠኛ ክፍያ በ8% ቤትዎን ለገና ስጦታ የቤተሰብ አበርክትዎትን እነሆ እንላለን። ለበለጠ መረጃ ፡0915625415 #Hosearealestate #ayatrealestate #MetropolitanRealestate #MerryChristmas #eliltarealestate #discountoffer #ChristmasGifts #ChristmasDeals #amibaraproperties

Athlas Road, Bole, Addis Ababa
4 4
Br 232,000

Apartment for sale

Duplex Luxury Apartments

️ምን እያሰቡ ነው? ትርፋማ ኢንቨስትመንት? አዋጭ ንግድ? ️ በንብረት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት እጅግ አስተማማኝ፣ አዋጭ እና ዘላቂ መፍትሔ ነው። አሁኑኑ ይወስኑ!!! በመሀል ቦሌ እስከ 25% ቅናሽ ድረስ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የቤት ባለቤት ይሁኑ! ቅንጡ አፓርትመንታችን አከባቢ የሚገኙ ዓለም አቀፍ እና ዓብይ የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን በአቅራቢያዎ ያግኙ! ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ! 57 እና 81 ካሬ - ስቱዲዮ 84 እና 86 ካሬ - ባለ 1 መኝታ 134 - 156 ካሬ - ባለ 2 መኝታ 168 ካሬ - ባለ 3 መኝታ እንዲሁም ዱፕሌክስ በ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ! ቀሪውን ክፍያ በቀላል እና ምቹ የአከፋፈል ስርዓት ማለትም በግንባታ ሂደት አልያም በጊዜ ገደብ በ22 ወራት ከፍለው ያጠናቅቃሉ። ለበለጠ መረጃ / +2519-15-62-54-15 ሆሴዕ - አሁንም ከቃል በላይ! #hosearealestate #ethiopia #addisababa #highrise #luxuryapartment #newyear2017 #discount #bole

Athlas Road, Bole, Addis Ababa
4 4
Br 22,000,000

Apartment for sale

2bedroom Luxury Apartments

️ምን እያሰቡ ነው? ትርፋማ ኢንቨስትመንት? አዋጭ ንግድ? ️ በንብረት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት እጅግ አስተማማኝ፣ አዋጭ እና ዘላቂ መፍትሔ ነው። አሁኑኑ ይወስኑ!!! በመሀል ቦሌ እስከ 25% ቅናሽ ድረስ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የቤት ባለቤት ይሁኑ! ቅንጡ አፓርትመንታችን አከባቢ የሚገኙ ዓለም አቀፍ እና ዓብይ የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን በአቅራቢያዎ ያግኙ! ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ! 57 እና 81 ካሬ - ስቱዲዮ 84 እና 86 ካሬ - ባለ 1 መኝታ 134 - 156 ካሬ - ባለ 2 መኝታ 168 ካሬ - ባለ 3 መኝታ እንዲሁም ዱፕሌክስ በ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ! ቀሪውን ክፍያ በቀላል እና ምቹ የአከፋፈል ስርዓት ማለትም በግንባታ ሂደት አልያም በጊዜ ገደብ በ22 ወራት ከፍለው ያጠናቅቃሉ። ለበለጠ መረጃ / +2519-15-62-54-15 ሆሴዕ - አሁንም ከቃል በላይ! #hosearealestate #ethiopia #addisababa #highrise #luxuryapartment #newyear2017 #discount #bole

Namibia Street, Bole, Addis Ababa
2 2

About City Center Homes

በመዲናችን አዲስ አበባ ከሁሉም ሰው ፍላጎት ጋር የሚስማሙ ቤቶችን -በዋጋ -በማስረከብያ ጊዜ እፎይ የሚያስብሉ ቤቶችን ለጆሯችህ እንካችሁ እንላለን
For estate agents & developers

List your properties on Ethiopia Property Centre.

Reach property seekers across the country every month. Post in minutes, manage from one dashboard, and respond to enquiries by phone or WhatsApp.

  • Live in minutes
  • Millions of monthly visitors
  • Free verified profile

Free starter plan

List your properties