Ethiopia Property Centre
AS

Ayat Share Company

Addis Ababa, Ethiopia
4 Active
4 For sale
0 For rent
0 Short let
2 Areas

Areas covered

2 areas

Kirkos 3 Kazanchis 1

Listings

1–4 of 4

Two Bed Room Apartiment
Featured
5
Br 8,480,560

Apartment for sale

Two Bed Room Apartiment

የአያት ሪል እስቴት ታላቅ የቤት ባለቤትነት ዕድል! ​ከመንግስት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገነባው እጅግ ዘመናዊና ሰፊው የቅንጦት መንደራችን በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ጋብዞዎታል። ​ ዋናው ማዕከላዊ ሳይት፦ ካሳንቺስ (ከመለስ ፋውንዴሽን - ጊቢ ገብርኤል) በ226,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ይህ ግዙፍ መንደር 40% ብቻ ለህንጻ ግንባታ የተመደበ ሲሆን፣ ቀሪው 60% ለግሪን ኤሪያ (Water Park)፣ ለስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ ለገበያና ጤና ማዕከላት እንዲሁም ለእግረኛና ሳይክል መንገዶች የተለየ ራሱን የቻለ ሙሉ ከተማ ነው። ​️ ሌሎች አማራጭ ሳይቶቻችን፦ አያት ባቡር ጣቢያ ለሚኩራ (ክብር ደመና/ዞን 8 እና ዞን 3) መሪ ተክለ ብርሃን (ፀሐይ ሪል እስቴት አጠገብ) ሲኤምሲ ሚካኤል (ወደ ወሰን መውጫ)። ​ የቤት አማራጮች፣ ዋጋና ምቹ ክፍያ ​የመኝታ አማራጮች፦ ከባለ 1፣ 2፣ 3 እስከ 4 መኝታ ቤቶች (በተለያዩ ሰፊ የካሬ አማራጮች) (እንደየ ፎቁ ደረጃ የተለያየ የዋጋ አማራጭ አለው) ​️ የአያት ልዩ ዋስትና (No Price Escalation)፦ አንዴ ውል ከተፈራረሙ በኋላ፣ የዶላር ምንዛሬ ቢጨምርም ሆነ የግንባታ ማቴሪያል ዋጋ ቢንር፣ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ (Price Inflation) አይደረግቦትም! ​ ለበለጠ መረጃ ፦ 0937704075

Kazanchis, Kazanchis, Addis Ababa
2 2 90400 sqm
Luxury 2 Bed Apartment
Featured
5
Br 8,480,560

Apartment for sale

Luxury 2 Bed Apartment

አዲሷ #ካዛንቺስ 🪡(ፍሬንድሺፕ ፓርክ አጠገብ) የመኖሪያ መንደር ከአያት 🪡ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ 🪡እጅግ ውብ ዕይታዎች ያላቸው 🪡መመዝገቢያ 15% 🪡አስበልጠዉ ለሚከፍሉ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ አለን። የካሬ_አማራጭ ባለ 1 መኝታ 45 ካሬ 55 በካሬሜትር 60 ካሬ ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ ባለ 3 መኝታ 95 ካሬ 105 ካሬ 115 ካሬ ባለ 4 መኝታ 140 ካሬ 160 ካሬ በግቢው ውስጥ 🪡 ት/ቤት እና የጤና ማዕከል 🪡 እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ 🪡መዋኛ ገንዳ 🪡የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች ልብ ይበሉ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም price escalation የማናስከፍል መሆኑ ብቸኛ ያደርገናል 40/30/30 project 40% housing area 30% amenities 30% road access ️ +251937704075

Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
2 2 90400 sqm
Luxury 3 Bed Room Apartment
Featured
6
Br 8,532,425

Apartment for sale

Luxury 3 Bed Room Apartment

አዲሷ #ካዛንቺስ 🪡(ፍሬንድሺፕ ፓርክ አጠገብ) የመኖሪያ መንደር ከአያት 🪡ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ 🪡እጅግ ውብ ዕይታዎች ያላቸው 🪡መመዝገቢያ 15% 🪡አስበልጠዉ ለሚከፍሉ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ አለን። የካሬ_አማራጭ ባለ 3 መኝታ 95 ካሬ 105 ካሬ 115 ካሬ በግቢው ውስጥ 🪡 ት/ቤት እና የጤና ማዕከል 🪡 እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ 🪡መዋኛ ገንዳ 🪡የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች ልብ ይበሉ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም price escalation የማናስከፍል መሆኑ ብቸኛ ያደርገናል 40/30/30 project 40% housing area 30% amenities 30% road access ️ +251937704075

Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
3 2 90400 sqm
Luxury 2 Bed Room Apartment
Featured
5
Br 7,185,200

Apartment for sale

Luxury 2 Bed Room Apartment

አዲሷ #ካዛንቺስ 🪡(ፍሬንድሺፕ ፓርክ አጠገብ) የመኖሪያ መንደር ከአያት 🪡ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ 🪡እጅግ ውብ ዕይታዎች ያላቸው 🪡መመዝገቢያ 15% 🪡አስበልጠዉ ለሚከፍሉ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ አለን። የካሬ_አማራጭ ባለ 1 መኝታ 45 ካሬ 55 በካሬሜትር 60 ካሬ ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ ባለ 3 መኝታ 95 ካሬ 105 ካሬ 115 ካሬ ባለ 4 መኝታ 140 ካሬ 160 ካሬ በግቢው ውስጥ 🪡 ት/ቤት እና የጤና ማዕከል 🪡 እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ 🪡መዋኛ ገንዳ 🪡የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች ልብ ይበሉ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም price escalation የማናስከፍል መሆኑ ብቸኛ ያደርገናል 40/30/30 project 40% housing area 30% amenities 30% road access ️ +251937704075

Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
2 2 90400 sqm
For estate agents & developers

List your properties on Ethiopia Property Centre.

Reach property seekers across the country every month. Post in minutes, manage from one dashboard, and respond to enquiries by phone or WhatsApp.

  • Live in minutes
  • Property seekers across the country
  • Free profile page

Free starter plan

List your properties