2 bedroom apartment for sale
Mexico / Alsam Properties, Lideta, Addis Ababa
የምስራች ከዚ በፊት ከአልሳም ፕሮፐርቲስ ቤት ለመግዛት አስባችሁ ላመለጣችሁ እንዲሁም ለገዛችሁ:
+251913953461
አልሳም ሪል እስቴት ከዚ በፊት በመሀል ቦሌ, በካዛንቺስና በሜክሲኮ ላይ ሙሉ ለሙሉ ግንባታቸውን አጠናቆ ቃል በገባው ቀን ለደንበኞቹ ባስረከባቸው ፕሮጀክቶቹ አድናቆትን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል.
አሁን ደግሞ ከዚ በፊት አፓርትመንቶቻችን ላይ ያልነበሩትን የባለ 1 መኝታ አማራጮች ጭምር አካተን ሜክሲኮ በሚገኘው ጊቢያችን ውስጥ የአዲስ ብሎክ ሽያጭ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው!!!
በ 10% ቅድመ ክፍያ በመሀል ሜክሲኮ በውብ ጊቢያችን ውስጥ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
አልሳም - የታማኝ እጆች ውጤት
ለተጨማሪ መረጃና ሳይት ጉብኝት:
+251913953461
#alsam #alsamproperties #apartments #አልሳምሪልእስቴት #አልሳምፕሮፐርቲስ #apartmentsinaddis #realestate #houseinethiopia #home #house #foryoupage #explorerpage #viral #addisababa #ethiopia #housingmarket #salesagent #realestatemarketing #property #buyhome #alsamrealestate #apartmentpriceinaddisababa
#amibaraproperties #amibararealestate #alsamgroup
#apartmentforsaleinaddisababa #apartmentforsaleinethio...
More details
Br 15,831,200
Amibara Properties Real Estate Sales
+251964022402