Apartment for sale
1
ለ investment ቆንጆ አማራጭ ለመኖሪያ ምቹ በመሀል ከተማ ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል። እርሶም ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ :- 161 ካሬ ባለ 3 መኝታ፡- 237 ካሬ ባለ 4 መኝታ:- 266 ካሬ ቅድመ ክፍያ:-15% ብቻ ከፍለው ቀሪውን ቀስ ብለው በ ግንባታ ሂደት የሚከፍሉት !! reseal አለው እድሉን ይጠቀሙበት በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ሶስት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው