Detached duplex for sale
Villa House
ከዚህ በፊት ቦሌ ቡልቡላ እና አለምገና ሰርተን አስረክበናል የገዙን ምስክሮች ናቸው አሁን ደግሞ በ 57,000 ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ G+1 ቪላዎችን በሽያጭ ላይ ነን። => G+1:- 120ካሬ ባለ 3 መኝታ => ቅድመ ክፍያ 30% ማስረከቢያ ጊዜ - 24 ወር የክፍያ ሁኔታ - ቀሪው 70% በ 24 ወራት ውስጥ በ 6 ዙር መክፈል የሚችሉበት እድል ተመቻችቷል >ለበለጠ መረጃ +251926173439