2 bedroom apartment for sale
Kazanchis / Get As Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
የሚመኙትን ቤት ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ በመሀል ካዛንቺስ!
ጌት-አስ ሪልእስቴት በመሃል ከተማ ካዛንችስ በከተማው ዋና መንገድ ከዲኦፖል ሆቴል ፊትለፊት ቅንጡ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አውጥቷል፤ ለመጀመሪያዎቹ 20 ቤቶች በማስታወቂያ ዋጋ በልዩ ቅናሽ እየሸጥን እንገኛለን።
ከዚህ በፊት በሰሚት 72 የሚገኘውን 41,000ካሬ ላይ ያረፈውን የመኖርያ መንደር ጥንቅቅ አድርጎ ለደንበኞች ያስረከበው ጌት-አስ ሪልእስቴት፤ አሁን ደግሞ በመሃል ከተማ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድመክፍያ ብቻ ለሽያጭ አውጥቷል ፤ የቀረው ክፍያ በግንባታ ሂደት በ2 አመት ከ6 ወር የሚከፈል።
ሁለት መኝታ 115ካሬ፣ 116ካሬ፣117ካሬ፣132ካሬ እና 149ካሬ ቅድመ ክፍያ ከ1,322,500ብር ጀምሮ
ሶስት መኝታ 137ካሬ፣144ካሬ፣159ካሬ ቅድመ ክፍያ ከ1,575,500ብር ጀምሮ
ይህ የማስታወቂያ ዋጋ እንዳያመልጦት ይፍጠኑ!
ለበለጠ መረጃ በቢሮ ስልክ ቁጥር 0913953461 ይ...
More details
Br 1,518,000
Sheger Amibara Properties
+251926173439