Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment.......185sqm
አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 185 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በሚገኝ ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው። G+4 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ️ ስፋት: 185 ካሬ ሜትር ( 160sqm-net) ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው ሰፊ በመሆኑ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የድግስ ቦታዎች ለማግኘት አይቸግርም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። (ወደ ሻጭ ለማዞር የቀናት ግዜ ነው የሚወስደው) 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.40% 108,108 ብር/ካሬ Payback፦ 18.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በአንጻራዊነት ተመጣጣኝ የካሬ ሜትር ዋጋ ያለውና ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ፣ ለቤተሰብ ምቹ የሆነ የኑሮ የመኖሪያ አካባቢ እና ቀጣይነት ያለው የረጅም ጊዜ የካፒታል እሴት እድገት የሚያሳይ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1733