House for sale
G+2 House @ Bole
መሃል ቦሌ ብራስ ፤ G+2 ቤት ሽያጭ 500 ካ.ሜ ከዋና መንገድ 50ሜ ብቻ ( የአስፋልት ግልባጭ, ለግምባታም ምቹ የሆነ ቦታ) ቢፈልጉ ለመኖሪያ፤ ለቢሮ፤ ለንግድ እንዲሁም ለአፓርትመንት መገንቢያ የሚሆን ምቹ ቦታ በቅርቡ ለ ngo ተከራይቶ የነበረ ( ቢከራይ 350,000 ብር የሚያስገባ) ዋጋ - 120 ሚሊየን ብር ኮሚሽን - 2% Thank You