ለ investment ቆንጆ አማራጭ ለመኖሪያ ምቹ በመሀል ከተማ ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል። እርሶም ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ :- 161 ካሬ ባለ 3 መኝታ፡- 237 ካሬ ባለ 4 መኝታ:- 266 ካሬ ቅድመ ክፍያ:-15% ብቻ ከፍለው ቀሪውን ቀስ ብለው በ ግንባታ ሂደት የሚከፍሉት !! reseal አለው እድሉን ይጠቀሙበት በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ሶስት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የከርሰ ምድር ውሃ ...
ኮንደሚንየም ሽያጭ በ ቦሌ ብልብላ 54ካሬ 1 መኝታ በሚገርም ሁኔታ ፊንሽንጉ የተሰራ 5 አመት የሞላዉ ካርታ ያለዉ g7 ላይ ዋጋ:3,100,000ብር በካሽ 3,200,000ብር በባንክ 2% ኮሚሽን ይከፈላል ገዢ ብቻ ይደዉል 0938413...
You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.
Save properties to your account and sync across all your devices.
Register Sign in