For Sale: 2 Bedrooms Apartment, Bole Dembel, Bole, Addis Ababa | 2 Beds, 2 Baths (Ref: 7456)

2 Bedrooms Apartment

  • 2 Bedrooms Apartment, Bole Dembel, Bole, Addis Ababa, Apartment for Sale
  • 2 Bedrooms Apartment, Bole Dembel, Bole, Addis Ababa, Apartment for Sale
  • 2 Bedrooms Apartment, Bole Dembel, Bole, Addis Ababa, Apartment for Sale
Click main picture to view in fullscreen

Interested in this property?

Call 2519 XXXX Show Phone

Property Description

በቦሌ ላይ ከ አንደኛ-ሶስተኛ ሮቅ ላይ አፓርትመንት ቤት ይፈልጋሉ?
ከዚህ ቀደም በቦሌ ብራስ፣ ቦሌ አትላስ እና ቦሌ ጃፓን ከአስር በላይ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ካልነው ግዜ ቀድመን ማስረከባችን ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸው።

አሁን በቦሌ ደንበል አካባቢ እስከ 20% ቅናሽ ለበዐል አዘጋጅተን ደንበኞቻችንን የቤት ባለቤት እያደረግን ነው።

️ባለ2 መኝታ =142ካሬ.ሜ, 154ካሬ.ሜ
️ባለ3 መኝታ =186, 191, 217 ለሽያጭ አቅርበናል።

አፓርትመንታችን ላይ ያሉ የጋራ መጠቀሚያዎች
️2 ቤዝመንት የመኪና ማቆምያ
️የከርሰምደር ውሀ
️የሴኪውሪቲ ካሜራ እና የጥበቃ አገልግሎት
️ኢንተርኮም
️የጂም አገልግሎት
️የሪሰብሽን ቦታ
️የእሳት አደጋ መከላከያ
️ቴራስ
️ሁለት ሊፍት
️በውጪ የፊኒሺንግ እቃዎች የሚሰራ
️ግንባታችን በኮንስትራክሽን የጥራት መለኪያዎች ክትትል የሚደረግባቸው ናቸው።
️አፓርትመንታችን በጥናት የተለየ ቦታ መሀል ከተማ ስለሆነ ለመኖርያም ለማከራየት ተመራጭ

ምን ቀረ ቢሮአችን መተው ያሉትን አማራጮች አይተው ከዚህ ቀደም ያስረከብናቸውን አፓርትመንት ለምስክርነት አይተው የቤት ባለቤት መሆን።

️በ 09 37 90 78 33 ቢደውሉ ያገኙናልበቦሌ ላይ ከ አንደኛ-ሶስተኛ ሮቅ ላይ አፓርትመንት ቤት ይፈልጋሉ?
ከዚህ ቀደም በቦሌ ብራስ፣ ቦሌ አትላስ እና ቦሌ ጃፓን ከአስር በላይ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ካልነው ግዜ ቀድመን ማስረከባችን ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸው።

አሁን በቦሌ ደንበል አካባቢ እስከ 20% ቅናሽ ለበዐል አዘጋጅተን ደንበኞቻችንን የቤት ባለቤት እያደረግን ነው።

️ባለ2 መኝታ =142ካሬ.ሜ, 154ካሬ.ሜ
️ባለ3 መኝታ =186, 191, 217 ለሽያጭ አቅርበናል።

አፓርትመንታችን ላይ ያሉ የጋራ መጠቀሚያዎች
️2 ቤዝመንት የመኪና ማቆምያ
️የከርሰምደር ውሀ
️የሴኪውሪቲ ካሜራ እና የጥበቃ አገልግሎት
️ኢንተርኮም
️የጂም አገልግሎት
️የሪሰብሽን ቦታ
️የእሳት አደጋ መከላከያ
️ቴራስ
️ሁለት ሊፍት
️በውጪ የፊኒሺንግ እቃዎች የሚሰራ
️ግንባታችን በኮንስትራክሽን የጥራት መለኪያዎች ክትትል የሚደረግባቸው ናቸው።
️አፓርትመንታችን በጥናት የተለየ ቦታ መሀል ከተማ ስለሆነ ለመኖርያም ለማከራየት ተመራጭ

ምን ቀረ ቢሮአችን መተው ያሉትን አማራጮች አይተው ከዚህ ቀደም ያስረከብናቸውን አፓርትመንት ለምስክርነት አይተው የቤት ባለቤት መሆን።

️በ 09 37 90 78 33 ቢደውሉ ያገኙናል

Property Details

Property Ref: 7456Added On: 12 Jan 2025Last Updated: 12 Jan 2025
Market Status: AvailableType: ApartmentBedrooms: 2
Bathrooms: 2Parking Spaces: 1Total Area: 142 sqm

Interested in this property?

Call 2519 XXXX Show Phone
Disclaimer

The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Addis Ababa Realestate Marketing And Consultancy. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.