Interested in this property?
100% ያለቁ አፓርትመንት ይፈልጋሉ ለየት️
ግንባታቸው በከፍተኛ ጥራት ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ መሆኑ
ለመኖሪያና ለንግድ ምቹ በሆነው አያት አርባ ዘጠኝ የሚገኙ መሆናቸው
በ ወለል አራት ቤቶች ብቻ ያሉት
የማይከፍሉባቸው ነገር ግን የሚጠቀሙባቸው ሶስት ሰገነቶች ያሉት
ሰገነቶቹ ጥሩ ዕይታ ያላቸው መሆናቸውና መዝናኛ ፣ ማብሰያ ስፍራ እንዲሁም የድግስ ቦታዎች ያሉት
የራሱ የሆነ ከርሰ ምድር ውሀ ያለው
የመኖሪያ ቤቶቹ ባለ ሁለትና ባለ ሶስት መኝታ ሆነው ከ114 እስከ 157 ካሬ.ሜ እንደ ምርጫዎት ስፋት ያላቸው
ለጋራ መጠቀሚያ ታሳቢ የተደረገው 20 ካሬ.ሜ ቦታ ብቻ ስለሆነ ሰፋ ያለ መጠቀሚያ ቦታ በቤቶት ውስጥ ይኖርዎታል
የንግድ ቦታዎቹን ለየት የሚያደርጋቸው ለመጠቀምም ሆነ ለማከራየት ዝግጁ መሆናቸውና በብዙ አይነት አማራጭ ከፋፍሎ ለመጠቀም የሚመቹ መሆናቸው
ለማከራየት ከፈለጉ ተመዝግበው የሚጠብቁ ተከራዮች ስላሉ በወር ከ 40ሺ እስከ 60ሺ ብር የኪራይ ዋጋ የሚቀበሉበት
መሰረታዊ የሆኑት ሊፍት እና ጄነሬተር ያሉት
የክፍያ ሁኔታውና አማራጭ መንገዶችን ተቀራርቦ በመነጋገር አመቺ ሁኔታዎችን እንፈጥርልዎታለን
የአየር መንገድ ቤቶችና ሌሎችም የሚያዋስኑት
ይፍጠኑ! ዛሬውኑ ይወስኑ! የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ።
Call on 09 37 90 78 33
Property Ref: 6053 | Added On: 08 Jun 2024 | Last Updated: 11 Jun 2024 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 2 |
Bathrooms: 2 | Toilets: 2 | Parking Spaces: 1 |
Total Area: 114 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Addis Ababa Realestate Marketing And Consultancy. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.