Interested in this property?
️በካሬ ሜትር 75,000 ብር ብቻ
አስረክበን ኑሮ የተጀመረበት ቤቶችን መሸጥ ጀምረናል
በ ድንቅ አጨራረስ ለኑሮ እጅግ ምቹ አፓርትመንት
* B+G+12+Terrace
* 4 ቤት ቀርቶናል
የቤቶቹ አይነት
* 102.24 ካሬ ሜ እና 102.97 ካሬ ሜ ባለ ሁለት መኝታ ሙሉ ክፍያ 7,650,000 ሚሊየን ብር
* 117.98 ካሬ ሜ እና 117.51 ካሬ ሜ ባለ ሶስት መኝታ ሙሉ ክፍያ 8,850,000 ሚሊየን ብር
አፓርታማው ያካተተው
* የንግድ ቤት ሱቆች
* ዘመናዊ አሳንሰሮች
* አስተማማኝ ጀነሬተር
* የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃ
*ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter )
* የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ( fire alarm )
* ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት
* ማስረከቢያ በከፊል ግንባታ /semi finished /
* ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ።
* የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
*24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
*የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ
በከፊል የተጠናቀቀ አፓርታማ መግዛት የሚያስገኙትን አራት ጥቅሞችን -
1. በፈለጉት አይነት ዲዛይን : እንደ ምርጫዎ የውስጥ ክፍሎችን ማሰራት ይችላሉ.
2. ዋጋው ተመጣጣኝ መሆኑ፡ በከፊል የተጠናቀቀ አፓርታማ ከሙሉ በሙሉ ከተጠናቀቀ አፓርታማ ያነሰ ዋጋ ያለው መሆኑ፣ እና ፊኒሺንግ በራሶ ምርጫ ስለሚሰሩ ፊኒሺንግ የተሰራለት ቤት አፍርሰው ለተጨማሪ ወጪ አይዳረጉም።
3. ጥራት : የእርስዎን ምርጫ የሚያሟሉ ቁሳቁሶችን እና ማጠናቀቂያዎችን ስለሚጠቀሙ እና የፊኒሺንግ ስራውን መከታተል ሰለሚችሉ የሚፈልጎትን ጥራት እና ውበት ያገኛሉ።
4. የቤቱ ዋጋ ይጨምራል፡- በከፊል የተጠናቀቁ ቤቶች ፊኒሺንጉ በጥራት ከተጠናቀቁ በኋላ ቢሸጡ የተሻለ ዋጋ ያወጣሉ።
ውሳኔው የእርሶ ነው
ምርጫዎ ሰሚፊኒሽድ አፓርትመንት ከሆነ
አጋፔ የሪልስቴት አማካሪ ብለው በ 09-37-90-78-33 ይደውሉ
️
#luxury #Ethiopia #RealEstate #diaspora #luxuryhome #homesforsale #luxuryliving #Ayat #Summit #ሰሚት #አያት #bole #ቦሌ #አዲስአበባ
Property Ref: 6051 | Added On: 08 Jun 2024 | Last Updated: 08 Jun 2024 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 2 |
Bathrooms: 2 | Toilets: 2 | Total Area: 102 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Addis Ababa Realestate Marketing And Consultancy. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.