Interested in this property?
ቅንጦትና ንግድ በአንድ ላይ --- በካዛንቺስ እምብርት ዶውን ታወር (Down Tower)!
ለመኖሪያነት የሚሆን ምቹ ቤት ወይም ለንግድዎ ስኬት ስትራቴጂካዊ ቦታ እየፈለጉ ነው? በከተማዋ እጅግ ተፈላጊ በሆነው ስፍራ ሁሉንም በአንድ ላይ አዘጋጅተንልዎታል።
ቦታ: ካዛንቺስ፣ ዶውን ታወር (Down Tower) --- በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል እና በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ።
ምን አዘጋጅተናል?
ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች፦ በከተማዋ እምብርት ላይ ምቾት እና ቅንጦትን ያገናኙ፣ ሙሉ በሙሉ ያለቁ የመኖሪያ ቤቶች።
ሁለገብ የንግድ ሱቆች፦ ለትላልቅ ሾውሩሞች (Showrooms)፣ ለባንኮች፣ ለኢንሹራንስ፣ ለቢሮ፣ ለካፌ ወይም ለሌሎች የንግድ አማራጮች የሚሆኑ ሰፊና ምቹ ቦታዎች።
ልዩ መለያዎቻችን፦
ሙሉ በሙሉ ያለቁ (Finished): ያለምንም እንግልት
ደህንነቱ የተጠበቀ ዘመናዊ ህንፃ፦ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ (Parking) እና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው።
በኢንተርኮንቲነንታል እና በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ መገኘቱ --- ለኑሮዎ ዘመናዊነትን፣ ለንግድዎ ደግሞ ከፍተኛ የደንበኛ ፍሰትን ዋስትና ይሰጣል!
ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
0922 70 75 89
0994 63 27 73
| Property Ref: 10315 | Added On: 23 Jun 2026 | Last Updated: 23 Jun 2026 |
| Market Status: Sold | Type: Commercial Property | Toilets: 1 |
| Parking Spaces: 1 | Furnishing: Furnished | Total Area: 10,000 sqm |
| Covered Area: 7,500 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Tinsae. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.