1 bedroom apartment for sale
Cmc, 72 Semit Fiyel Bet, Yeka, Addis Ababa
ጌት-አስ ሪል እስቴት
️ ሰሚት 72 በሚገኘዉ ግዙፍ በሆነዉ የመኖርያ መንደር 41,800 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሳይታችን ላይ የቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ??
️ ፍላጎት ካሎት በ15% ቅድመ ክፍያ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን እንዲችሉ ሽያጭ ጀምረናል ::
️ የካሬ አማራጮች
ባለ 1, 2 እና 3 መኝታ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኞ ክፍል ያሉአቸው ፤ ከ61 - 164ካሬ
️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች*
3 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
አውቶማቲክ ጀነሬተር
የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ
ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።
️ መሠረታዊ ነገሮች አያሳስቧዎት የከርሰምድር ውሃ ፣ ተራንስፎርመር እና ጀኔሬተር በአሁን ሰአት አገልግሎት እየሰጡ ያሉ፤
️ህንፃዎቻችን በአሁን ሰአት ግንባታቸዉ 40% እና 90% የደረሱ በመሆኑም በሁለት አመት እና በስድስት ወር ጊዜ ዉስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
ሄለን መልካሙ
+251 91-3-953461
ላይ ይደዉ...
More details
Br 6,200,000
Amibara Properties
+251913953461